ገጽ ሁለት
በልጅነት የተፈጸመ ወሲባዊ በደል ያስከተለው ቁስል እንዲሽር ማድረግ 3-11
በሚልዮን የሚቆጠሩ ሴቶችና ወንዶች በልጅነታቸው ወሲባዊ በደል ተፈጽሞባቸዋል። ይህ የንቁ! መጽሔት እትም ቆራጥነት የተሞላበት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ በልጅነታቸው የተፈጸመባቸው ወሲባዊ በደል ካስከተለባቸው መዘዝ ማገገም የቻሉ የብዙ ሰዎችን ታሪክ ይዟል።
“ልጃችሁ የስኳር በሽታ ይዟታል!” 16
የአሥር ዓመቷ ሶንያና ቤተሰቧ ይህን በሽታ እንዴት መቋቋም እንደቻሉ የሚገልጸውን ታሪክ አንብብ።
የአውሬነትን ጠባይ አስወግዶ የበግ ባሕርይ መልበስ 23
በወኅኒ ብዙ ዓመታት ያሳለፈው ይህ ሰው ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ለመለወጥ ያነሳሳው ነገር ምን እንደሆነ አንብብ።