ገጽ 2
የጡት ካንሰር—የሁሉም ሴቶች ስጋት 3-13
የጡት ካንሰር በየዓመቱ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሴቶችን ይይዛል። የጡት ካንሰር መነሾው ምንድን ነው? የጡት ካንሰርን መከላከል ወይም ማዳን ይቻላል?
የምታምንበት ነገር ለውጥ ያመጣልን? 15
የአምላክን ሞገስ ለማግኘት የሚፈልጉ ሁሉ ሃይማኖታዊ እምነቶቻቸው በጠራ እውነትና በአምላክ ቃል ላይ የተመሠረቱ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋልን? ከሆነ ለምን?
መሃይምነት—በመላው ዓለም የሚገኝ ችግር 17
በዓለም ላይ ካሉት ጎልማሶች መካከል ከአንድ አራተኛ የሚበልጡት ማንበብም ሆነ መጻፍ አይችሉም። ይህን ችግር ለማስተካከል ምን ሊደረግ ይችላል?