የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g99 2/8 ገጽ 2
  • ገጽ ሁለት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ ሁለት
  • ንቁ!—1999
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚልዮን ለማግኘት ሚልዮኖችን መፍጀት 3-13
  • “እኛ አቁመናል አንተም ማቆም ትችላለህ!” 15
  • በአካል ክፍል ላይ በሚደርስ ተደጋጋሚ ውጥረት ምክንያት የሚፈጠር ሕመም—ልታውቃቸው የሚገቡ ነገሮች 18
ንቁ!—1999
g99 2/8 ገጽ 2

ገጽ ሁለት

ሚልዮን ለማግኘት ሚልዮኖችን መፍጀት 3-13

ይህን “ባለ ሲጋራው የራስ ቅል” የተባለውን ሥዕል የሣለው ከባድ የፒፓ አጫሽ የነበረው ሆላንዳዊው ቫንስ ቫን ጎግ ነው። እነዚህ ተከታታይ ርዕሶች በአሁኑ ጊዜ በተለይ በታዳጊ አገሮች ውስጥ በትምባሆ ምክንያት ምን ያህል ሕይወት እንደሚቀጭና በሴቶችና በወጣቶች ላይ ምን ያህል ጉዳት በማስከተል ላይ እንደሆነ ያሳያሉ።

“እኛ አቁመናል አንተም ማቆም ትችላለህ!” 15

እነዚህ አጫሾች ልማዳቸውን እርግፍ አድርገው እንዲተዉ ያነሳሳቸው ምንድን ነው?

በአካል ክፍል ላይ በሚደርስ ተደጋጋሚ ውጥረት ምክንያት የሚፈጠር ሕመም—ልታውቃቸው የሚገቡ ነገሮች 18

ይህ በሽታ አዲስ ነውን? በዚህ በሽታ በይበልጥ የሚጠቁት እነማን ናቸው? መንስኤው ምንድን ነው? መከላከል የሚቻለውስ እንዴት ነው?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]

The Complete Encyclopedia of Illustration/J. G. Heck

ሽፋንና ገጽ 2 ከላይ:- ባለ ሲጋራው የራስ ቅል:- Collectie Vincent van Goghstichting; Van Goghmuseum, Amsterdam

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ