ገጽ 2
ፍቅር የጠፋውና ጥላቻ የነገሠው ለምንድን ነው? 3-11
በምንወዳቸው ሰዎች ተከቦ መኖር ምንኛ የሚያስደስት ነው! ሆኖም በአሁኑ ጊዜ ባለው ዓለም ውስጥ ፍቅር ጨርሶ የጠፋ ያክል ነው። ጥላቻ የነገሠው ለምንድን ነው? ይህ ሁኔታ የሚለወጥበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ብሕትውና ከክርስቲያን አገልጋዮች የሚፈለግ ብቃት ነውን? 20
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ያለው አመለካከት ምንድን ነው?
የዝሆን ጥርስ—ምን ያህል ተፈላጊ ነው? 23
ከፒያኖ ኪቦርድ አንስቶ እስከ ጌጣጌጦችና ቅርጻቅርጾች ድረስ ላሉት ነገሮች የዝሆን ጥርስ ተፈላጊነቱ በጣም ከፍተኛ ነው። ይሁን እንጂ ይህ ሁኔታ በዝሆኖች ላይ ምን እያስከተለ ነው?