ገጽ ሁለት
ከኤድስ ጋር የሚደረገው ውጊያ በድል ይደመደም ይሆን? 3-9
ኤድስ የሚስፋፋው እንዴት ነው? በአሁኑ ጊዜ በብዛት ተስፋፍቶ የሚገኘው በየትኛው የዓለም ክፍል ነው? ድል ሊነሳ ይችል ይሆን? የመጀመሪያዎቹ ርዕሶች ለእነዚህና ለሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ።
በካምቦዲያ ያደረግሁት ረዥሙ የሞት ሽረት ጉዞ 12
ዋታና ሚየስ ቡዲስትና መነኩሴ የነበረ ሲሆን ከጊዜ በኋላም በካምቦዲያ ሠራዊት የጦር መኮንን ሆኖ አገልግሏል። ሕይወቱን ለማትረፍ ሲል ያሳለፈው ውጣ ውረድ በጣም አስገራሚ ነው።
የዊልያም ሼክስፒር ምሥጢራዊነት 18
ሼክስፒር በስሙ የሚጠሩትን ተውኔቶች በሙሉ የጻፈው በእርግጥ እርሱ ነውን?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]
COVER: Chad Slattery/Tony Stone Images (Model is not associated with subject matter.)
ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ 11ኛ እትም (1911)