ገጽ ሁለት
ሙዚቃ—ከምትገምተው በላይ ኃይል አለው 3-10
ሙዚቃ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊያሳድርብን ይችላል? በሙዚቃ ምርጫችን ረገድ ምን ዓይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን?
ልጃችሁ ከአደጋ ጠብቁ 20
በልጆቻችን ላይ የሚደርሱትን አደጋዎች መቀነስ የምንችለው እንዴት ነው? አደጋዎች ቢደርሱስ ምን ማድረግ እንችላለን?
የትዳር ጓደኛ መምረጥ የሚቻልበት መንገድ 24
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ሽፋን:- አንድ ሰው ባግፓይፕ የተባለውን የሙዚቃ መሣሪያ ሲጫወት የሚያሳይ ፎቶ:- Garo Nalbandian