የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2010
ብቸኝነትን እንዴት መቋቋም ትችላለህ?
አንድ ሰው የብቸኝነት ስሜት እንዲያድርበት የሚያደርጉት አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው? የብቸኝነት ስሜት እንዳያድርብህ ምን ማድረግ ትችላለህ? አንዳንዶች ይህን የሚያስጨንቅ ስሜት ማሸነፍ የቻሉት እንዴት ነው?
24 የምዕራባዊው ንፍቀ ክበብ “የአራዊት ንጉሥ”
29 ከዓለም አካባቢ
30 ከአንባቢዎቻችን
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
ከሁሉ ወደሚበልጠው የሩጫ ውድድር ውስጥ ገባሁ 12
ታዋቂ ከሆኑ የፊንላንድ የአጭር ርቀት ሯጮች መካከል አንዱ ‘ስለ ሕይወት ሩጫ’ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተማረ። ሽልማቱን ለማግኘት ሲል በዚህ “ሩጫ” መጽናቱ ስላስገኘለት ደስታ ለማወቅ ተሞክሮውን ማንበብ ትችላለህ።
በጣም አስደናቂ ንድፍ ያለው የሂሞግሎቢን ሞለኪውል 26
ደም ቀይ ቀለም እንዲኖረው የሚያደርገው ሂሞግሎቢን ነው። ያለዚህ ሞለኪውል መኖር የማንችለው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Published in Aamulehti 8/21/1979