የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
መኖር ምን ዋጋ አለው?
ገጽ 6-9
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
ወጣቶች ለሚጠይቋቸው በርካታ ጥያቄዎች የተሰጡትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች አንብብ። ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
• “ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?”
• “ብቸኝነትን ማሸነፍ የምችለው እንዴት ነው?”
• “ጉልበተኞች ቢያስቸግሩኝ ምን ላድርግ?”
በተጨማሪም እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው? የተባለውን በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)