የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • gf ትምህርት 13 ገጽ 21
  • አስማትና ጥንቆላ መጥፎ ናቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አስማትና ጥንቆላ መጥፎ ናቸው
  • የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አስማትን፣ መተትንና ጥንቆላን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?
    ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን መንገድ አግኝተኸዋል?
  • የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
    ንቁ!—1994
  • ስለ ጥንቆላ ማወቅ ያለብህ ነገር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ከሐሰት ሃይማኖት ራቅ፤ እውነተኛውን ሃይማኖት ያዝ
    ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን መንገድ አግኝተኸዋል?
ለተጨማሪ መረጃ
የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
gf ትምህርት 13 ገጽ 21

ትምህርት 13

አስማትና ጥንቆላ መጥፎ ናቸው

የሰው ጭንቅላት አፅም፣ አስማታዊ ኃይል እንዳለው የሚታሰብ መድኃኒት እንዲሁም የሚጠነቁሉ ሰዎች

ሰይጣን አስማተኛ እንድትሆን ይፈልጋል። ብዙ ሰዎች አደጋ እንዳይደርስባቸው ለቀድሞ አባቶቻቸው ወይም ለመናፍስት መሥዋዕት ያቀርባሉ። ይህን የሚያ ደርጉት በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ያሉትን ኃይሎች ስለሚፈሩ ነው። የተደገመባቸው ቀለበቶችን ወይም አም ባሮችን ያደርጋሉ። አስማታዊ ኃይል አላቸው ብለው የሚያስቧቸውን “መድኃኒቶች” ይጠጣሉ ወይም ሰውነ ታቸውን ይቀባሉ። አንዳንድ ሰዎች ከክፉ ይጠብቀናል ብለው በማሰብ በቤታቸው ወይም በመሬት ውስጥ አንዳንድ ቁሳቁሶችን ይቀብራሉ። ሌሎች ደግሞ አትራፊ ነጋዴዎች እንዲሆኑ፣ የትምህርት ቤት ፈተና እንዲያልፉ ወይም ጥሩ የትዳር ጓደኛ ለማግኘት ሲሉ በተደገመባቸው “መድኃኒቶች” ይጠቀማሉ።

ከሁሉ በተሻለ መንገድ ከሰይጣን የሚጠብቀን ይሖዋን ወዳጅ ማድረግ ነው። ይሖዋ አምላክና መላእክቱ ከሰይጣንና ከአጋንንቱ የበለጠ ኃይል አላቸው። (ያዕቆብ 2:19፤ ራእይ 12:9) ይሖዋ ለእርሱ ፍጹም ታማኝ የሆኑ ወዳጆቹን በመጠበቅ ረገድ ጥንካሬውን ለማሳየት ምንጊዜም ዝግጁ ነው።—2 ዜና መዋዕል 16:9

የአምላክ ቃል “አስማትም አታድርጉ” ይላል። አስማትና ጥንቆላ አንድን ሰው በቀጥታ የሰይጣን ዲያብሎስ ባሪያ ስለሚያደርገው ይሖዋ እነዚህን ድርጊቶች ያወግዛል።—ዘሌዋውያን 19:26

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ