የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 132
  • የድል መዝሙር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የድል መዝሙር
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የድል መዝሙር
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አንድያ ልጅህን ሰጠኸን
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 132

መዝሙር 132

የድል መዝሙር

በወረቀት የሚታተመው

(ዘፀአት 15:1)

1. ላምላክ ዘምሩ፤ ታላቅ ስሙ ገናና ሆኗል።

የግብፅን ሠራዊት በቀይ ባሕር ውስጥ ጥሏል።

ያህን አክብሩት፤ የለም እሱን የሚተካከል።

ይሖዋ ነው ስሙ፤ ታላቅ ድል ተቀዳጅቷል።

(አዝማች)

አምላካችን ወደር የለህም፤

አንተ አትለወጥ ለዘላለም።

በቅርብ በማጥፋት ጠላቶችህን፣

ታስቀድሳለህ ስምህን።

2. ዛሬም ልዑሉን ’ሚቃወሙ ብሔራት ሁሉ፣

ኃያላን ቢሆኑም ተዋርደው ይጠፋሉ።

ጥፋት ይመጣል፤ ከአርማጌዶን አያመልጡም።

በቅርብ ጊዜ ሁሉም ያውቃሉ ያምላክን ስም።

(አዝማች)

አምላካችን ወደር የለህም፤

አንተ አትለወጥ ለዘላለም።

በቅርብ በማጥፋት ጠላቶችህን፣

ታስቀድሳለህ ስምህን።

(በተጨማሪም መዝ. 2:2, 9፤ 92:8⁠ን፣ ሚል. 3:6⁠ን እና ራእይ 16:16⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ