የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • yp1 ገጽ 4-5
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ክፍል 1
  • ክፍል 2
  • ክፍል 3
  • ክፍል 4
  • ክፍል 5
  • ክፍል 6
  • ክፍል 7
ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1
yp1 ገጽ 4-5

የርዕስ ማውጫ

ክፍል 1

ከቤተሰብህ ጋር ያለህ ግንኙነት

7 1 ከወላጆቼ ጋር መነጋገር የምችለው እንዴት ነው?

14 2 ሁልጊዜ የምንጨቃጨቀው ለምንድን ነው?

21 3 የበለጠ ነፃነት ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?

28 4 አባቴና እናቴ የተለያዩት ለምንድን ነው?

34 5 ወላጆቼ እንደገና ቢያገቡ ሁኔታውን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

40 6 ከወንድሞቼና ከእህቶቼ ጋር ተስማምቼ ለመኖር ምን ላድርግ?

49 7 ራሴን ችዬ ለመኖር ደርሻለሁ?

ክፍል 2

ማንነትህ

57 8 ጥሩ ጓደኞች እንዲኖሩኝ ምን ላድርግ?

64 9 ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

71 10 ጤንነቴ ሊያሳስበኝ ይገባል?

77 11 ታዲያ ምን ልልበስ?

85 12 ይበልጥ በራሴ እንድተማመን ምን ማድረግ እችላለሁ?

91 13 በከፍተኛ ሐዘን ስዋጥ ምን ማድረግ እችላለሁ?

98 14 ሞቼ ብገላገልስ?

105 15 በግል ጉዳዬ ሌሎች እንዳይገቡ ብፈልግ ስህተት ነው?

111 16 ይህን ያህል ማዘኔ የጤና ነው?

ክፍል 3

የትምህርት ቤት ሕይወት

121 17 በትምህርት ቤት ስለ እምነቴ መናገር የሚያስፈራኝ ለምንድን ነው?

128 18 በትምህርት ቤት የሚያጋጥመኝን ውጥረት እንዴት ልቋቋመው?

134 19 ትምህርቴን ባቋርጥ ይሻል ይሆን?

142 20 ከአስተማሪዬ ጋር ለመስማማት ምን ላድርግ?

150 21 ጊዜዬን በአግባቡ ለመጠቀም ምን ላድርግ?

156 22 የባሕል ልዩነት—ተጽዕኖውን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ክፍል 4

የፆታ ግንኙነት፣ ሥነ ምግባር እና ፍቅር

165 23 ስለ ግብረ ሰዶም መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል እንዴት ላስረዳ?

172 24 የፆታ ግንኙነት መፈጸም ይበልጥ ያቀራርበን ይሆን?

178 25 የማስተርቤሽን ልማድን ማሸነፍ የምችለው እንዴት ነው?

183 26 አንድ ሰው “አብሬው እንድወጣ” ቢጠይቀኝስ?

188 27 ወንዶች የማይወዱኝ ለምንድን ነው?

195 28 ሴቶች የማይወዱኝ ለምንድን ነው?

203 29 እውነተኛ ፍቅር መሆኑን እንዴት አውቃለሁ?

212 30 ትዳር ለመመሥረት በእርግጥ ዝግጁ ነን?

221 31 መለያየታችን የፈጠረብኝን ስሜት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

228 32 ፆታዊ ጥቃት እንዳይደርስብኝ ራሴን መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው?

ክፍል 5

ራስን የሚጎዱ ልማዶች

237 33 ስለ ሲጋራ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

246 34 ከመጠን በላይ መጠጣት ምን ችግር አለው?

252 35 ከዕፅ ሱስ መላቀቅ የምችለው እንዴት ነው?

ክፍል 6

ትርፍ ጊዜህ

259 36 የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሱስ ሆነውብኛል?

265 37 ወላጆቼ እንድዝናና የማይፈቅዱልኝ ለምንድን ነው?

ክፍል 7

መንፈሳዊ ነገሮች

273 38 መንፈሳዊ ነገሮች አስደሳች እንዲሆኑልኝ ምን ላድርግ?

282 39 ግቦቼ ላይ ለመድረስ ምን ላድርግ?

289 ተጨማሪ ክፍል፦ ወላጆች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ