የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
ስለ ኢየሱስ ሕይወትና አገልግሎት የሚተርከው ይህ መጽሐፍ እሱ ምን ዓይነት ሰው እንደሆነ፣ ምን እንዳስተማረና ከትምህርቱ እንዴት መጠቀም እንደምትችል ያሳያል።
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው። ዓ.ዓ. የሚለው ምህጻረ ቃል ዓመተ ዓለምን የሚያመለክት ሲሆን ዓ.ም. የሚለው ደግሞ ዓመተ ምሕረትን ያመለክታል።
ጥር 2025 ታተመ
Amharic (jy-AM)
© 2015
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA