የርዕስ ማውጫ
ገጽ ምዕራፍ
ክፍል 1—ኢየሱስ አገልግሎቱን ከመጀመሩ በፊት
12 2 ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት ክብር ተሰጥቶታል
26 9 በናዝሬት አደገ
28 10 የኢየሱስ ቤተሰብ ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘ
ክፍል 2—ኢየሱስ አገልግሎቱን ጀመረ
34 12 ኢየሱስ ተጠመቀ
46 18 ኢየሱስ እየጨመረ ዮሐንስ ግን እየቀነሰ ሄደ
ክፍል 3—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት
58 22 አራት ደቀ መዛሙርት ሰው አጥማጆች ሊሆኑ ነው
60 23 ኢየሱስ በቅፍርናሆም ታላላቅ ሥራዎችን አከናወነ
64 25 በሥጋ ደዌ የተያዘን ሰው በርኅራኄ ፈወሰ
68 27 ማቴዎስ ተጠራ
70 28 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የማይጾሙት ለምንድን ነው?
72 29 በሰንበት መልካም ሥራ መሥራት ይፈቀዳል?
94 37 ኢየሱስ የአንዲት መበለትን ልጅ ከሞት አስነሳ
100 40 ይቅርታ ስለ ማግኘት የተሰጠ ትምህርት
102 41 ተአምራት የፈጸመው በማን ኃይል ነው?
120 48 ተአምራት ቢፈጽምም በናዝሬት እንኳ ተቀባይነት አላገኘም
122 49 በገሊላ መስበክና ሐዋርያቱን ማሠልጠን
130 53 የተፈጥሮ ኃይሎችን መቆጣጠር የሚችል ገዢ
132 54 ኢየሱስ—“ሕይወት የሚያስገኘው ምግብ”
134 55 የኢየሱስ ንግግር ብዙዎችን አስደነገጠ
138 57 ኢየሱስ አንዲትን ልጅና መስማት የተሳነውን ሰው ፈወሰ
140 58 ዳቦውን አበዛ፤ ስለ እርሾ አስጠነቀቀ
142 59 የሰው ልጅ ማን ነው?
144 60 በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ—ክርስቶስ በክብሩ ታየ
150 63 ኢየሱስ ማሰናከልንና ኃጢአትን በተመለከተ ምክር ሰጠ
154 65 ወደ ኢየሩሳሌም ሲጓዝ የሰጠው ትምህርት
ክፍል 4—ኢየሱስ በይሁዳ ያከናወነው አገልግሎት
160 67 “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም”
164 69 አባታቸው አብርሃም ነው ወይስ ዲያብሎስ?
166 70 ሲወለድ ጀምሮ ዓይነ ስውር የሆነን ሰው ፈወሰ
168 71 ፈሪሳውያን ዓይነ ስውር የነበረውን ሰው በጥያቄ አፋጠጡት
170 72 ኢየሱስ 70 ደቀ መዛሙርትን እንዲሰብኩ ላከ
172 73 አንድ ሳምራዊ እውነተኛ ባልንጀራ መሆኑን አሳየ
174 74 ስለ እንግዳ ተቀባይነትና ስለ ጸሎት የተሰጠ ትምህርት
176 75 ኢየሱስ የደስታ ምንጭ ምን እንደሆነ ገለጸ
180 77 ኢየሱስ ሀብትን በተመለከተ ምክር ሰጠ
184 79 በቅርቡ ጥፋት የሚመጣው ለምንድን ነው?
188 81 ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?
ክፍል 5—ኢየሱስ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያከናወነው አገልግሎት
192 82 ኢየሱስ በፔሪያ ያከናወነው አገልግሎት
194 83 ግብዣ—አምላክ የሚጋብዘው እነማንን ነው?
196 84 ደቀ መዝሙር መሆን ምን ያህል ከባድ ኃላፊነት ነው?
206 88 የሀብታሙ ሰውና የአልዓዛር ሁኔታ ተለወጠ
212 90 “ትንሣኤና ሕይወት”
214 91 አልዓዛር ከሞት ተነሳ
216 92 የሥጋ ደዌ የነበረበት ሰው አመስጋኝነት አሳየ
218 93 የሰው ልጅ ይገለጣል
220 94 ሁለት አስፈላጊ ነገሮች—ጸሎትና ትሕትና
222 95 ስለ ፍቺና ልጆችን ስለ መውደድ የተሰጠ ትምህርት
224 96 ኢየሱስ ለአንድ ሀብታም አለቃ መልስ ሰጠ
228 98 ሐዋርያት ትልቅ ቦታ እንደሚፈልጉ እንደገና አሳዩ
230 99 ኢየሱስ ዓይነ ስውሮችን ፈወሰ፤ ዘኬዎስን ረዳው
ክፍል 6—የኢየሱስ የመጨረሻ አገልግሎት
236 101 በቢታንያ በስምዖን ቤት የተደረገ ግብዣ
238 102 ንጉሡ በውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ
242 104 አይሁዳውያን የአምላክን ድምፅ ሰምተው ያምኑ ይሆን?
244 105 በበለስ ዛፍ ተጠቅሞ ስለ እምነት ማስተማር
246 106 ስለ ወይን እርሻ የተነገሩ ሁለት ምሳሌዎች
248 107 ንጉሡ ታዳሚዎችን ወደ ሠርግ ድግስ ጠራ
250 108 ኢየሱስን ለማጥመድ የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ
252 109 ተቃዋሚዎቹን አወገዘ
254 110 ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ያሳለፈው የመጨረሻ ቀን
256 111 ሐዋርያቱ ምልክት እንዲሰጣቸው ኢየሱስን ጠየቁት
260 112 ንቁ ስለ መሆን የተሰጠ ትምህርት—ደናግሉ
262 113 ትጉ ስለ መሆን የተሰጠ ትምህርት—ታላንቱ
264 114 ክርስቶስ በመንግሥቱ በበጎችና በፍየሎች ላይ ይፈርዳል
266 115 ኢየሱስ የሚያከብረው የመጨረሻ ፋሲካ ተቃረበ
268 116 በመጨረሻው ፋሲካ ላይ ትሕትናን ማስተማር
270 117 የጌታ ራት
272 118 ታላቅ መሆንን በተመለከተ ክርክር ተነሳ
276 120 ፍሬ የሚያፈራ ቅርንጫፍና የኢየሱስ ወዳጅ መሆን
278 121 “አይዟችሁ! እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ”
280 122 ኢየሱስ ያቀረበው የመደምደሚያ ጸሎት
284 124 ክርስቶስ አልፎ ተሰጠ እንዲሁም ተያዘ
286 125 ኢየሱስ ወደ ሐና ከዚያም ወደ ቀያፋ ተወሰደ
290 127 ሳንሄድሪን ፊት ቀረበ፤ ከዚያም ወደ ጲላጦስ ተወሰደ
292 128 ጲላጦስም ሆነ ሄሮድስ ምንም ጥፋት አላገኙበትም
296 130 ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ
298 131 ምንም ጥፋት የሌለበት ንጉሥ በእንጨት ላይ ተሰቀለ
300 132 “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”
302 133 የኢየሱስ አስከሬን ተዘጋጅቶ ተቀበረ
306 135 ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ለብዙዎች ተገለጠ
308 136 በገሊላ ባሕር ዳርቻ