ዓርብ
“ደፋርና ብርቱ ሁን”—ኢያሱ 1:7
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 110 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ይሖዋ—የእውነተኛ ድፍረት ምንጭ (መዝሙር 28:7፤ 31:24፤ 112:7, 8፤ 2 ጢሞቴዎስ 1:7)
4:10 ሲምፖዚየም፦ እውነተኛ ክርስቲያኖች ድፍረት ያስፈልጋቸዋል
ለመስበክ (ራእይ 14:6)
ቅዱስ ሆኖ ለመኖር (1 ቆሮንቶስ 16:13, 14)
የገለልተኝነት አቋም ለመጠበቅ (ራእይ 13:16, 17)
5:05 መዝሙር ቁ. 126 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ “ደፋርና ብርቱ ሁን፤ ሥራህንም ጀምር”! (1 ዜና መዋዕል 28:1-20፤ 1 ሳሙኤል 16:1-23፤ 17:1-51)
5:45 “አንቺን ለማጥቃት የተሠራ ማንኛውም መሣሪያ ይከሽፋል” (ኢሳይያስ 54:17፤ መዝሙር 118:5-7)
6:15 መዝሙር ቁ. 61 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:25 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:35 መዝሙር ቁ. 69
7:40 ሲምፖዚየም፦ ድፍረት የሚያሳጡ እና ድፍረት የሚያስገኙ ነገሮች
ተስፋ መቁረጥ እና ተስፋ ማድረግ (መዝሙር 27:13, 14)
ማማረር እና አመስጋኝ መሆን (መዝሙር 27:1-3)
ጤናማ ያልሆነ መዝናኛ እና የመስክ አገልግሎት (መዝሙር 27:4)
መጥፎ ጓደኝነት እና ጥሩ ጓደኝነት (መዝሙር 27:5፤ ምሳሌ 13:20)
ዓለማዊ ጥበብ እና የግል ጥናት (መዝሙር 27:11)
ጥርጣሬ እና እምነት (መዝሙር 27:7-10)
9:10 መዝሙር ቁ. 55 እና ማስታወቂያዎች
9:20 ሲምፖዚየም፦ ምን መጋፈጥ አስፈልጓቸዋል? ምን በረከትስ አግኝተዋል?
ሃናንያህ፣ ሚሳኤል እና አዛርያስ (ዳንኤል 1:11-13፤ 3:27-29)
አቂላ እና ጵርስቅላ (ሮም 16:3, 4)
እስጢፋኖስ (የሐዋርያት ሥራ 6:11, 12)
9:55 “አይዟችሁ! እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ” (ዮሐንስ 16:33፤ 1 ጴጥሮስ 2:21, 22)
10:15 ደፋር የክርስቶስ ወታደሮች (2 ቆሮንቶስ 10:4, 5፤ ኤፌሶን 6:12-18፤ 2 ጢሞቴዎስ 2:3, 4)
10:50 መዝሙር ቁ. 22 እና የመደምደሚያ ጸሎት