ደፋር መሆናችሁን አሳዩ!
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 73 እና ጸሎት
3:50 ይሖዋ ድፍረት እንድናሳይ ይረዳናል
4:05 ሲምፖዚየም፦ ደፋር መሆናችሁን አሳዩ
እንደ ሄኖክ
እንደ ሙሴ
እንደ ኢዮሳፍጥ
እንደ ጴጥሮስ
5:05 መዝሙር ቁ. 69 እና ማስታወቂያዎች
5:15 አገልግሎታችሁን በድፍረት አከናውኑ
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 48
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 63 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ከእውነተኛው አምልኮ ጎን ቁሙ
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:30 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ተጽዕኖ ሲደርስባችሁ እንደ ክርስቶስ ደፋር መሆናችሁን አሳዩ
በቤተሰብ ውስጥ
በትምህርት ቤት
በሥራ ቦታ
በምትኖሩበት ማኅበረሰብ
9:40 ድፍረት ማሳየታችሁ “ትልቅ ወሮታ” ያስገኝላችኋል
10:15 መዝሙር ቁ. 119 እና ጸሎት