የ1993 መጠበቂያ ግንብ የርዕሰ ጉዳዮች ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
የመጽሐፍ ቅዱስ መልክዓ ምድር፣ 6/15
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ፣ 6/1
መጽሐፍ ቅዱስ ወደፊት ይሆናሉ ብሎ የተናገራቸው፣ 5/15
መጽሐፍ ቅዱስ ያስፈልገናልን? 5/1
ለዘመናዊ ሰው የሚሆን ተግባራዊ መመሪያ፣ 5/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ጠባዮች
ደስተኞችና የተደራጃችሁ ሁኑ፣ 4/1
አረጋውያንን መንከባከብ፣ 2/15
ክርስቲያኖች የዕረፍትን ቀን ማክበር አለባቸውን? 2/15
የሐሳብ ግንኙነት ሲባል መነጋገር ማለት ብቻ አይደለም፣ 8/1
የምትችለውን ያህል እየሠራህ ነውን? 4/15
ይሖዋን ሙሉ በሙሉ ትከተላለህን? 5/15
“የበጎ ስጦታዎች ሁሉ” ሰጭ፣ 12/1
የሚያሳድግ አምላክ ነው፤ ግን አንተ የበኩልህን ታደርጋለህን? 3/1
ስለ አምላክ ምሕረት ትክክለኛው አመለካከት ይኑርህ፣ 10/1
ተስፋ፤ በጣም አስፈላጊ መከላከያ ነው፣ 4/15
ክርስቲያኖች አረጋውያንን ሊረዱ የሚችሉት እንዴት ነው?፣ 8/15
የጋብቻን ማሰሪያ እንዴት ማጠንከር ይቻላል? 8/15
ይሖዋ የታመሙትንና አረጋውያንን ያስታውሳል፣ 8/1
ዓይናችን “ጤናማ” ሆኖ በመንግሥቱ ሥራ ላይ ብቻ እንዲያተኩር ማድረግ፣ 12/15
ለተሳካ የቤተሰብ ኑሮ ቁልፍ የሆነው ነገር፣ 10/1
በትዕግሥት መጠበቅን ለመማር ያለብን ፈተና፣ 10/15
የጎረቤት ፍቅር ማሳየት ይቻላል፣ 9/15
አንተን የሚመራህ መሠረታዊ ሥርዓት ነው ወይስ ሰው እንደሆነው መሆን? 10/1
ለአምልኮ ቦታህ አክብሮት ታሳያለህን? 6/15
“እናንተ ገሮች ሁሉ ይሖዋን ፈልጉ”፣ 12/15
የሽበት ግርማ ሞገስ፣ 3/15
የይሖዋን ውድ በጎች በጥንቃቄ መጠበቅ፣ 7/15
ርኅሩኅ እረኞች ሆነው ግለገሎቹን ይጠብቃሉ፣ 9/15
ስሕተትህን ማመን ያለብህ ለምንድን ነው? 11/15
በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች መገኘት የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው? 8/15
ይሖዋን የምታገለግለው ለምንድን ነው? 5/15
ይሖዋ
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች በአምላክ ስም ተጠቅመው ነበርን? 11/1
“የበጎ ስጦታዎች ሁሉ” ሰጭ፣ 12/1
በአሁኑ ጊዜ ይሖዋ የሚወስደው የማዳን እርምጃ፣ 12/1
ይሖዋ እውነተኛውና ሕያው የሆነው አምላክ፣ 7/15
የአምላክ ስም፣ 12/1
ታላቁ ፈጣሪያችንና ሥራዎቹ፣ 1/1
ከሁሉ የሚበልጠውን ስም ምሥጢር መግለጥ፣ 11/1
ይሖዋ ማን ነው? 7/15
የይሖዋ ምስክሮች
የተለየ ግኝት በባሃማስ፣ 3/15
“መለኮታዊ ትምህርት” የወረዳ ስብሰባ፣ 2/15
የአውሮፓ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በግሪክ ውስጥ የመስበክ መብት አስከበረ፣ 9/1
በሆንግ ኮንግ እውነተኛውን ሀብት ፈልጎ ማግኘት፣ 5/15
እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነት የሚያሰለጥነው ጊልያድ፣ 12/1
የ50 ዓመት ዕድሜ ያለውና አሁንም በተሳካ ሁኔታ በመሥራት ላይ የሚገኘው የጊልያድ ትምህርት ቤት! 6/1
አምላክ ‘ለስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም’ (ምሥራቅ አውሮፓ)፣ 1/1
በሮማንያ ይሖዋ ጊዜያትንና ዘመናትን ለወጠ፣ 6/15
በሀንጋሪ ይሖዋ ሕዝቦቹን ጠበቀ፣ 7/15
“የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች” የተመላለሱባቸው የጉያና ውኃዎች፣ 4/1
በ“ብርሃን አብሪዎች” የወረዳ ስብሰባ ላይ የተገኙ ብዙ በረከቶች፣ 1/15
የማክሮኔዥያ ሚስዮናውያን፣ 3/1
በአቅኚነት አገልግሎት ጽኑ፣ 9/15
በስፔይን ከመንደር ወደ መንደር እየሄዱ መስበክ፣ 11/15
የተለያዩ ገጽታዎች በሚንጸባረቁባት ምድር ላይ መስበክ (አውስትራሊያ)፣ 10/15
በበረዶና በእሳት ምድር በጽናት መስበክ (አይስላንድ)፣ 9/15
የእርዳታ ዝግጅቶች ክርስቲያናዊ ፍቅርን ያንጸባርቃሉ (ሩስያ፣ ዩክሬይን)፣ 2/1
ለእምነቷ ስትል ተጋደለች (ካሪዳድ ባዛን ሊስታን) 6/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ የተወለደው በበረዶ ወራት ነበርን? 12/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
2/1, 3/1, 5/1, 7/1, 8/1, 10/1, 11/1
የሕይወት ታሪኮች
ብርቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ውርስ (ቢ ብራንት)፣ 10/1
ይሖዋ ላደረገልኝ ያልተቋረጠ ድጋፍ አመስጋኝ ነኝ (ሻሮን ጋስኪንስ)፣ 6/1
በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከይሖዋ ድርጅት ጋር ማደግ (ፍራንስ ሙለር)፣ 4/1
“እነሆኝ፣ እኔን ላከኝ” (ዊልፍሬድ ጆን)፣ 5/1
አምላክን በማገልገል እርካታ አግኝቻለሁ (ጁሽዋ ቶንግዋና)፣ 2/1
ከወጣትነት ጀምሮ ይሖዋ መታመኛዬ ነው (ባሲል ትሳቶስ)፣ 8/1
ይሖዋ በበረሐ እስር ቤት ውስጥ ደግፎ አቁሞኛል (አይዛያ ምንዌ)፣ 3/1
በእገዳ ሥር ሆኖ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ማተም (ማልኮም ቬል)፣ 7/1
“የሕይወትን አክሊል” ተሸለመ (ፍሬድ ፍራንዝ)፣ 3/15
በጥድፊያ ስሜት ማገልገል (ሀንስ ፉረ)፣ 11/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
ደፋሮች ሁኑ! 11/15
ፍጻሜው ቀርቧል፤ ጤናማ አስተሳሰብ ይኑራችሁ፣ 6/1
አእምሮአችሁ የተለወጠ ልባችሁም ብርሃን የበራለት ይሁን፣ 3/1
‘ሽማግሌዎችን ጥራ’፣ 5/15
የክርስቲያን ቤተሰብ አብሮ ይሠራል፣ 9/1
የክርስቲያን ቤተሰብ አረጋውያንን ይረዳል፣ 9/1
የክርስቲያን ቤተሰብ ለመንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ ይሰጣል፣ 9/1
ክርስቲያኖችና ዛሬ ያለው ሰብአዊ ሕብረተሰብ፣ 7/1
በይሖዋ መንገድ በድፍረት ተመላለሱ፣ 11/15
ፍጥረት ‘የሚያመካኙት የላቸውም’ ይላል፣ 6/15
አምላካዊ ፍርሀትን መኮትኮት፣ 12/15
በትዳር ውስጥ አዲሱን ሰውነት ማዳበር፣ 2/15
የዳንኤል ትንቢታዊ ቀኖችና እምነታችን፣ 11/1
ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ ከመከራ መዳን፣ 5/1
አምላክ በእርግጥ ያውቅሃልን? 10/1
ጽናት ለክርስቲያኖች እጅግ አስፈላጊ ነው፣ 9/15
ልንመስላቸው የሚገቡ የትሕትና ምሳሌዎች፣ 12/1
በክርስቶስ መገኘት ዘመን እየሰፋ የሄደው የሥራ እንቅስቃሴ፣ 5/1
ታላቁ መስፍን ሚካኤል የሚቀዳጀው የመጨረሻ ድል፣ 11/1
ለጠበቀ ወንድማዊ መዋደድ ቁልፍ የሆነውን ነገር ማግኘት፣ 10/15
የዓለምን ብርሃን ተከተሉ፣ 4/1
አምላካዊ ተገዢነት — ለምንና በእነማን? 2/1
በእውቀት ማደጋችሁን ቀጥሉ፣ 8/15
“እንደ ብርሃን ልጆች በመሆን መመላለሳችሁን ቀጥሉ”፣ 3/1
ራሳችሁን ከማንኛውም ዓይነት የጣዖት አምልኮ ጠብቁ፣ 1/15
ጤናማ ካልሆነ ሙዚቃ ራሳችሁን ጠብቁ! 4/15
ትሑታን ደስተኞች ናቸው፣ 12/1
በእምነታችን ላይ በጎነትን መጨመር የምንችለው እንዴት ነው? 7/15
ይሖዋ የተሰበረውን ልብ አይንቅም፣ 3/15
የይሖዋ ምሕረት ተስፋ ከመቁረጥ ያድነናል፣ 3/15
አንድ ንጉሥ የይሖዋን መቅደስ አረከሰ፣ 11/1
ይሖዋን በቃሉ አማካኝ ነት እወቀው፣ 6/15
“መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን”፣ 2/15
መልካሙን ዓመልህን ማንም አያበላሽብህ፣ 8/1
ራስን የመግዛት ባሕርይ ይኑራችሁ፤ ይብዛላችሁም፣ 8/15
ብርሃን አብሪዎች የሆንነው ለምን ዓላማ ነው? 1/15
ፍቅር (አጋፔ ) ምን አያደርግም? ምንስ ያደርጋል? 10/15
በታላቁ ፈጣሪያችን መደሰት፣ 1/1
እምነት በማሳየት አምላክ ለሰጠን ተስፋዎች አዎንታዊ ምላሽ ስጥ፣ 7/15
“አቤቱ፣ መርምረኝ፣” 10/1
የራስን ጥቅም መሥዋዕት የማድረግን መንፈስ በመያዝ ይሖዋን ማገልገል፣ 6/1
በክርስቶስ መገኘት ላይ ብርሃን እንዲፈነጥቅ ማድረግ፣ 5/1
ከታላቁ ፈጣሪያችን ጋር መንጋውን መጠበቅ፣ 1/1
የአምላክን መንጋ በውዴታ ጠብቁ፣ 5/15
የስግብግብነትን ወጥመድ ሽሸው፣ 8/1
በጽናት ላይ ለአምላክ ያደሩ መሆንን ጨምሩ፣ 9/15
በይሖዋ ታመን! 12/15
ከዓለም ጋር ባላችሁ ግንኙነት በጥበብ ተመላለሱ፣ 7/1
አምላካዊ ተገዢነት ምን ይፈልግብናል? 2/1
የዓለምን ብርሃን እየተከተሉ ያሉት እነማን ናቸው? 4/1
ከጣዖት አምልኮ መጠበቅ የሚገባን ለምንድን ነው? 1/15
ወጣቶች ሆይ፤ ምን ነገር እየተከታተላችሁ ነው? 4/15
የተለያዩ ርዕሶች
የአልኮል ሱሰኝነት፣ 8/15
የትዕቢተኝነትን መንፈስ አስወግድ! 5/15
አጥምቁ! አጥምቁ! አጥምቁ! ግን ለምን? 4/1
ደም የመውሰድ ጠቃሚነት ተጋንኗልን? 10/15
ወደ ሰማይ ትነጠቃለህን? 1/15
የአጉረምራሚ ሰው የሕይወት ዕጣ አስደሳች የማይሆነው ለምንድን ነው? 3/15
መዘግየት ሕይወት ያሳጣል! 3/1
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖችና ዓለም፣ 7/1
ዓለም አቀፍ የጽዳት ዘመቻ፣ 2/15
ጥሩ ምግባር ክፋትን ድል የሚያደርግበት ቀን ይመጣ ይሆንን? 2/1
መልካም ዕድል ያስገኛሉ ተብለው የሚደረጉ ክታቦች፣ 9/1
ሲኦል፣ 4/15
ሕዝበ ክርስትና የዚህ ዓለም ክፍል ለመሆን የበቃችው እንዴት ነው? 7/1
ለምን ያህል ጊዜ መኖር ትችላለህ? 11/15
“የመጨረሻው ጠላት” ድል ይደረጋል! 11/15
የላቲን አሜሪካ ቤተ ክርስቲያን በጭንቅ ላይ ትገኛለች፣ 6/15
የጌታ እራት፣ 3/15
ገንዘብን መውደድ፣ 2/15
የተፈጥሮ አደጋዎች፣ 12/1
አዲስ ፍጥረቶች ተወለዱ! 1/1
ከአቋማቸው ፍንክች የማለት ሐሳብ አልነበራቸውም! (የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች)፣ 11/15
ፓፒያስ ጌታ ለተናገራቸው ነገሮች ትልቅ ግምት ሰጥቷል፣ 9/15
የሮማን በትር፣ 4/15
ብልጽግና እምነትህን ሊፈትነው ይችላል፣ 7/15
ረዓብ በእምነት በሠራችው ሥራ ጻድቅ ሆና ተቆጠረች፣ 12/15
የሃይማኖታዊ ምስሎች፣ 4/15
መጠመቅ ይኖርብሃልን? 4/1
ስርቆት ከቶ ያቆም ይሆንን? 10/15
ትንባሆና ቀሳውስት፣ 2/1
ሥላሴ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነውን? 10/15
ደስተኛ እንድትሆን የሚያስፈልግህ ነገር ምንድን ነው? 6/1
የአንባብያን ጥያቄዎች
ክርስቲያኖችና የአካባቢ መበከል፣ 1/1
ምንም ነገር ሳይከፍሉ ገንዘብ ወይም ዕቃ ሊያገኙ በሚችሉበት ዝግጅት ውስጥ መሳተፍ፣ 6/15
ከማያምን ጋር የንግድ ሸሪክ መሆን ይቻላልን? 10/1
“መንፈሳዊ ሥጦታ” (1 ቆሮ 14:37)፣ 10/15
“ዮሐንስ መጥምቁ” ወይስ “አጥማቂው ዮሐንስ”? 8/1
መልከ ጼዴቅ “የትውልድም ቁጥር የሉትም”? (ዕብ 7:3)፣ 11/15
ጳውሎስ ለአይሁዶች ሕይወቱን የሚሰዋው እንዴት ነው? (ሮሜ 9:3)፣ 9/15
በመታሰቢያው በዓል ላይ ለመገኘት ባይችል፣ 2/1
የትዳር ጓደኛ ማግኘት ባይችል፣ 1/15
አሁን እውነተኛውን ክርስትና ባይቀበሉና ታላቁ መከራ ከመጀመሩ በፊት ቢሞቱስ? 5/15
የተስፋይቱ ምድር ገጽታዎች
ቤርሳቤህ፣ 7/1
ጌራዚም፣ 1/1
ገለዓድ፣ 9/1
ደስ ይበላችሁ! መጥመቂያዎቹ ዘይት አትረፍርፈው አፍሰዋል፣ 3/1
የገሊላ ባሕር፣ 11/1
ሲና፤ የሙሴና የምሕረት ተራራ፣ 5/1