የ1996 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ለስፓኒሽ መጽሐፍ ቅዱስ ያደረገው ተጋድሎ፣ 6/1
ስለ ጥፋት ውኃ የሚናገሩት አፈ ታሪኮች የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ይደግፋሉ፣ 9/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
የመታሰቢያውን በዓል በአግባቡ አክብሩ፣ 4/1
ማጽናኛና ማበረታቻ ብዙ ገጽታዎች ያሏቸው ዕንቁዎች፣ 1/15
የጥንቱ ክርስትናና ፖለቲካዊ መንግሥት፣ 5/1
ደቀ መዝሙር በማድረጉ ሥራ ደስታ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? 2/15
ለአልኮል መጠጦች ያለህ አመለካከት አምላካዊ ነውን? 12/15
አምላክ፣ ፖለቲካዊ መንግሥትና አንተ፣ 5/1
የእውነትን ቃል በትክክል የሚጠቀም፣ 1/1
ክርስቲያን እረኞች የሚያገለግሏችሁ እንዴት ነው? 3/15
ወደ አምላክ መጸለይ ያለብን እንዴት ነው? 7/15
የማያዳላውን አምላካችንን እየመሰልከው ነውን? 11/15
የጋብቻ መሐላችሁን አክብሩ! 3/1
ከምታያቸው ነገሮች ባሻገር ተመልከት! 2/15
የመተማመን ስሜታችሁን እስከ መጨረሻ አጽንታችሁ ያዙ፣ 5/1
እንደ ንስር በክንፍ መውጣት፣ 6/15
ይቅርታ መጠየቅ ያስፈልጋል? 9/15
በታዳጊ አገሮች ‘ቤተሰብ የሚያስፈልገውን ማሟላት፣’ 10/1
“የቀድሞዎቹን ቀኖች አስታውሱ”—ለምን? 12/1
ይህ ተወዳዳሪ የማይገኝለት አጋጣሚ አያምልጥህ! 11/15
ዝም ለማለትም ሆነ ለመናገር ጊዜ አለው፣ 5/15
ይሖዋ
አምላክን ልትወደው ትችላለህን? 6/15
አምላክ ማንኛውንም ዓይነት አምልኮ ይቀበላልን? 7/1
አምላክ ስለ አንተ ያስባል፣ 3/1
ይሖዋ ጽድቅንና ፍትሕን ይወድዳል፣ 3/15
ሸክማችሁን ምን ጊዜም በይሖዋ ላይ ጣሉ፣ 4/1
አምላክን መውደድ ሲባል ምን ማለት ነው? 6/15
በታላቁ ስም የተጠቀመበት ምክንያት፣ 4/15
የይሖዋ ምሥክሮች
ሚዛናዊ አቅኚ ነህን? 5/15
በመታየት ላይ ያለ እድገት (በኢኳቶሪያል ጊኒ)፣ 10/15
በይሖዋ በረከት የተገኘ ጭማሪ
(የዋናው መሥሪያ ቤት ሕንፃዎችን ለአምላክ አገልግሎት ማዋል)፣ 4/15
በጃፓን የሃይማኖት ነፃነት ተከበረ፣ 11/1
የጊልያድ ተመራቂዎች፣ 6/1, 12/1
“ደስተኛ አወዳሾች” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15
የበሽተኞች መብት ተከበረ፣ 3/15
ሁከትና ብጥብጥ በበዛበት ዓለም ውስጥ ሰላም ማግኘት፣ 1/1
“እንደነዚህ ያሉትን እወቋቸው፣” 6/15
በአደጋ ለተጎዱ ሰዎች አፋጣኝ እርዳታ ማድረግ፣ 12/1
ጡረታ መውጣት ለቲኦክራሲያዊ እንቅስቃሴ በር ይከፍታልን? 7/15
የሕክምናውን ዓይነት አውቆ የመስማማት መብት ተረጋገጠ፣ 11/15
“ታዲያ ቤተ ክርስቲያናችሁ የት ነው?” (ሞዛምቢክ)፣ 12/15
በፖርቱጋል ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ማሰራጨት፣ 2/15
ታላቁ ወዳጃቸው ደግፏቸዋል (ቼኮዝሎቫኪያ)፣ 3/15
በግሪክ የተደረገ የተሳካ የምሥክርነት ዘመቻ፣ 4/15
በካሜሩን መመሥከር፣ 8/15
በግሪንላንድ መመሥከር፣ 6/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
ወንጌሎች በሃይማኖት ምሁራን ዓይን፣ 12/15
የኢየሱስን የመሰነባበቻ ቃላት በመታዘዝ፣ 3/15
ስለ ኢየሱስ እውነቱ ምንድን ነው? 12/15
መሲሑን ትቀበለው ነበርን? 11/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
1/1, 2/1, 3/1, 4/1, 5/1, 6/1, 8/1, 9/1, 10/1, 12/1
የሕይወት ታሪኮች
የአምላክ ቃል “ተአምር” ይፈጽማል (ቲ ኤዎን)፣ 7/1
ይሖዋን በትሕትና አገልግሏል (ጄ ቡዝ)፣ 6/15
ይሖዋ መጠጊያ ሆኖልኛል (ፒ ማክሪስ)፣ 12/1
ይሖዋ ፈጽሞ አልተወንም (ኤን ዶሪ)፣ 1/1
ይሖዋ ከእኔ ጋር ነበር (ኤም ሄኒንግ), 6/1
ዓይኔንና ልቤን በሽልማቱ ላይ እንዲያተኩር አድርጌ ነበር (ኢ ማይክል)፣ 8/1
ከ50 ለሚበልጡ ዓመታት ወደ ተለያዩ ቦታዎች ‘መሻገር’ (ኢ ፓተራኪስ)፣ 11/1
ዕድሜ ልኬን ስጠባበቀው የነበረው ሞትን ሳይቀምሱ ለዘላለም የመኖር ተስፋ (ኤች ፕሬስታ)፣ 2/1
ይሖዋን የሚያገለግል አንድነት ያለው ቤተሰብ (ኤ ሳንቶሌሪ)፣ 10/1
ትምክህት ሊጣልበት የሚገባውን አምላክ ማገልገል (ኬ ፕሮጋኪስ)፣ 9/1
በይሖዋ ፍቅራዊ ጥበቃ ሥር ሆኖ ማገልገል (ኤል ዙምፖስ)፣ 5/1
በጥሩም ሆነ በመጥፎ ጊዜ በአምላክ አገልግሎት አንድ መሆን (ኤም እና ቢ ሙለር)፣ 3/1
“ለሚጠፋ መብል አትሥሩ” (ዲ ለንስትረም)፣ 4/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
‘ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት፣’ 7/1
ሁሉም ለአምላክ መልስ መስጠት አለበት፣ 9/15
“በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፣” 8/1
ታማኝ የሆኑትን ተመልከቱ! 3/15
በረከት ወይም መርገም—ዛሬ ለምንኖረው የሚሆኑ ምሳሌዎች፣ 6/15
በረከት ወይም መርገም—ምርጫ ቀርቦላችኋል! 6/15
በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ ክርስቲያናዊ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ ማሳየት፣ 10/1
ለማንበብ ትጋ፣ 5/15
ትምህርትን ይሖዋን ለማወደስ ተጠቀሙበት፣ 2/1
አባትና ሽማግሌ—ሁለቱንም ኃላፊነቶች መወጣት፣ 10/15
“ከታላቁ መከራ” በፊት ደህንነት ወደሚገኝበት ስፍራ መሸሽ፣ 6/1
“እንግዶችን ለመቀበል ትጉ፣” 10/1
አምላክና ቄሣር፣ 5/1
የአምላክን መንግሥት ምንነት አስተውላችኋልን? 2/1
ተጓዥ የበላይ ተመልካቾች ታማኝ መጋቢዎች ሆነው የሚያገለግሉት እንዴት ነው? 11/15
ባልና ሽማግሌ—ኃላፊነቶቹን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መወጣት፣ 10/15
ይሖዋ ሰላምንና እውነትን አትረፍርፎ ይሰጣል፣ 1/1
የይሖዋ ቤተሰብ ውድ የሆነ አንድነት አለው፣ 7/15
ታላቁ የይሖዋ መንፈሳዊ ቤተ መቅደስ፣ 7/1
የይሖዋ በጎች በርኅራኄ መያዝ ያስፈልጋቸዋል፣ 1/15
የኢየሱስ መምጣት ወይስ የኢየሱስ መገኘት? 8/15
አሁንና ለዘላለም ደስተኛ መሆን፣ 2/15
“በጉጉት እየተጠባበቃችሁኝ ኑሩ፣” 3/1
ለክርስቶስ ሕግ መገዛት፣ 9/1
መጽናናትን ለማግኘት ይሖዋን ተስፋ አድርግ፣ 11/1
“እውነትንና ሰላምን ውደዱ”! 1/1
በእነዚህ መጨረሻ ቀኖች ውስጥ አንድነታችሁን ጠብቁ፣ 7/15
የሰው ልጅ አምላክ የሚሰጠው እውቀት ያስፈልገዋል፣ 1/15
መልሳችሁ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ ይሁን፣ 9/15
‘እጆቻችሁ አይዛሉ፣’ 3/1
ታማኝነት የሚያስከትለውን ፈተና መቋቋም፣ 3/15
ወላጆች፣ በልጆቻችሁ ተደሰቱ፣ 12/1
የቄሣርን ለቄሣር ማስረከብ፣ 5/1
“እናንት ሕዝቦች፣ ያህን አወድሱ!” 4/1
የዘላለሙን ንጉሥ አወድሱ! 4/1
የአምላክን ቃል አንብቡ፤ በእውነትም አገልግሉት፣ 5/15
ይሖዋ የሚሰጠውን ማጽናኛ ማካፈል፣ 11/1
ነጠላነት—አሳብ ሳይከፋፈል ለማገልገል የሚያስችል አጋጣሚ፣ 10/15
የይሖዋን ፈቃድ ማድረግን መማር፣ 12/15
ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት የነበረው ሕግ፣ 9/1
የክርስቶስ ሕግ፣ 9/1
የእባቡ ዘር፣ እንዴት ተጋለጠ? 6/1
እውነተኛው አምልኮ ድል የሚያደርግበት ጊዜ ቀርቧል፣ 7/1
ተጓዥ የበላይ ተመልካቾች ስጦታ የሆኑ ወንዶች ናቸው፣ 11/15
በይሖዋና በቃሉ ታመኑ፣ 2/1
በደስታ እልል የምንልበት ምክንያት አለን፣ 2/15
በሕይወትህ ትልቁን ቦታ የምትሰጠው ነገር ምንድን ነው? 12/15
አምላክ እውነተኛውን አምልኮ የሚባርክበት ምክንያት፣ 4/15
የዓለም ሃይማኖቶች የሚጠፉት ለምንድን ነው? 4/15
አምላክ እርምጃ በሚወስድበት ወቅት ከጥፋት ትድን ይሆን? 8/15
‘እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ፣’ 8/1
ፈጣሪያቸውን የሚያስታውሱ ወጣቶች፣ 12/1
የተለያዩ ርዕሶች
ሁሉም ሃይማኖቶች አምላክን ያስደስታሉን? 9/15
አጵሎስ—የክርስትና እውነት ሰባኪ፣ 10/1
አቂላና ጵርስቅላ—ምሳሌ የሚሆኑ ባልና ሚስት፣ 12/15
ወደ አፈር መመለስ—እንዴት? 9/15
ነፍስ የሚጠብቃት የተሻለ ተስፋ፣ 8/1
ሕልሞች ወደፊት የሚሆነውን ነገር ሊያሳውቁን ይችላሉን? 10/1
በጦርነት ዓመታት የተገኘ ማጽናኛ (ቦስኒያ፣ ክሮኤሺያ)፣ 11/1
ለተጨቆኑ ሰዎች የሚሆን ማጽናኛ፣ 11/1
ዳንኤል አምላክን ያለማቋረጥ አገልግሏል፣ 11/15
መጽሐፍ ቅዱስ በዕድል ማመንን ይደግፋል? 9/1
አምላክ እንድንጾም አዝዞናልን? 11/15
‘አምላክ ከቁም ነገር ይቆጥረኛልን?’ 3/1
ማክበር ያለብህ በዓለ ትንሣኤን ነው ወይስ የመታሰቢያውን በዓል? 4/1
ዘላቂ ወዳጅነት መመሥረት ትችላለህ፣ 3/15
አፍሮዲጡ—ከፊልጵስዩስ ሰዎች የተላከ መልእክተኛ፣ 8/15
ፋራዳይ—ሳይንቲስትና የሃይማኖት ሰው፣ 8/1
ገማልያል—የጠርሴሱን ሳውል አስተምሮታል፣ 7/15
አምላክ የሕዝበ ክርስትናን አምልኮ እንዴት ይመለከታል? 7/1
አስደሳች ዜና ብቻ የሚሰማበት ጊዜ! 4/15
ድነሃልን? 2/1
የ“ዳዊት ቤት”—እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ልብ ወለድ? 10/15
አሳዛኝ ዜና እየበዛ ሄዷል፣ 4/15
ጾም ጊዜ ያለፈበት ነገር ነውን? 11/15
ሰላም ሊገኝ ይችላልን? 1/1
ከሞት በኋላ ሕይወት አለን? 10/15
ነፍስ ለዘላለም ሕያው ሆና ትኖራለች? 8/1
ዮናስ ስለ ይሖዋ ምሕረት ትምህርት አገኘ፣ 5/15
ደስታ በሌለው ዓለም ውስጥ ደስተኛ መሆን፣ 1/15
ስለ ንጉሥ ሰሎሞን ሀብት የሚነገረው የተጋነነ ነውን? 10/15
ከተስፋይቱ ምድር የሚገኙ ጠቃሚ ትምህርቶች፣ 8/15
ከሞት በኋላ ሕይወት—እንዴት፣ የትና ደግሞስ መቼ? 10/15
ብርሃን ሲመጣ የጨለማ ዘመን አከተመ፣ 1/15
በድፍረት የተናገረች አንዲት ትንሽ ልጅ፣ 5/15
ልድያ—እንግዳ ተቀባይ የነበረችው የአምላክ አገልጋይ፣ 9/15
ሙሴ እና አሮን የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋል፣ 1/15
ዓመፅ ለዘለቄታው የሚወገደው እንዴት ነው? 2/15
ጴጥሮስ በጰንጠቆስጤ ሰበከ፣ 9/15
ፊልጶስ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለ ሥልጣን አጠመቀ፣ 7/15
ከወገናዊነት የመነጨ ጥላቻ የማይኖርበት ጊዜ! 6/1
“እንዴት እንደሚጸለይ አስተምረን፣” 7/15
የአንጾኪያው ቴዎፍሎስ፣ 3/15
እውነተኛ ደህንነት—ሊጨበጥ አልቻለም፣ 5/15
እውነተኛ ደህንነት—አሁንም ሆነ ለዘላለም፣ 5/15
ከወገናዊነት የመነጨ ጥላቻ ደርሶብሃልን? 6/1
ዓመፅ በየትኛውም ስፍራ ተስፋፍቷል፣ 2/15
የተስፋይቱን ምድር መጎብኘት፣ 8/15
ሕልም በተፈጥሮ ያለ ነገር ነው፣ 10/1
እውነተኛ ወዳጆች ያስፈልጉናል፣ 3/15
“በተፈጥሯቸው ጠቢባን” የሆኑ ፍጥረታት ሊያስተምሩን የሚችሉት ነገር፣ 7/15
ለመዳን ምን ማድረግ አለብን? 2/1
የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ፣ 12/1
ረቢ ተብሎ ሊጠራ የሚገባው ማን ነው? 7/1
ለይሖዋ የምንሰጠው ለምንድን ነው? 11/1
ሕይወትህን የሚቆጣጠረው ዕድል ነውን? 9/1
ከትምክህተኝነት ተጠበቁ! 2/15
የአንባብያን ጥያቄዎች
ክርስቲያኖች ኃጢአት ይቅር ማለት ይችላሉ? 4/15
አንድ ሰው ለማስታወስ የማይፈልገውን ነገር ጨርሶ ከአእምሮው ሊያወጣው ይችላልን? (ፊልጵ 3:13)፣ 5/1
ምድራዊ ተስፋ ያላቸው የአምላክ አገልጋዮች በመንፈስ ከተቀቡት እኩል የአምላክ መንፈስ አላቸው? 6/15
የአምላክ መንግሥት ወደ ምድር ይመጣል ማለት ነውን? 6/1
ኢየሱስ አርማጌዶን መቼ እንደሚመጣ ያውቃል? 8/1
ቤተሰብ ሁሉ . . . ስሙን የሚያገኘው (ኤፌ 3:14, 15)፣ 1/15
አዳዲስ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ይቀባሉን? 8/15
ቶቴ (በዚያን ጊዜ) የሚለው ቃል ቀደም ብሎ የሚመጣውንና ቀጥሎ የሚፈጸምን ነገር ለማስታወቅ የሚሠራው ለምንድን ነው? 7/15
የአእምሮ ሕክምና ባለሙያን ማማከር ጥበብ ነውን? 9/1