የ1998 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
“የላቀ የአዲስ ኪዳን ኢንተርሊንየር፣” 2/1
መጽሐፍ ቅዱስን ልታምንበት ትችላለህ? 10/15
በዘመናዊ ግሪክኛ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 9/1
“የአንድ ጣት መጽሐፍ ቅዱስ፣” 3/15
አንድ ምሁር የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ የተጻፈበትን ጊዜ አስተካከሉ፣ 12/15
ዓለምን የለወጠ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም (ሴፕቱጀንት)፣ 9/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
የይሖዋን በረከቶች በእርግጥ ታደንቃለህን? 1/1
የማሳመን ችሎታ፣ 5/15
ወንድሜን ብድር ልጠይቀውን? 11/15
ከሲሞናዊነት ተጠበቁ! 11/15
ጥሎሽ፣ 9/15
ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸው የቅዱስ አገልግሎት መብቶች፣ 8/1
የቀብር ሥነ ሥርዓት ልማዶች፣ 7/15
አመስጋኝነት፣ 2/15
በመንፈሳዊ እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ! 10/1
ካለፉ ስህተቶች መማር፣ 7/1
የአካባቢ ባህሎችና ክርስቲያናዊ መሠረታዊ ሥርዓቶች፣ 10/1
ሕይወታችሁን ከሁሉ በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት፣ 8/15
“ታዛዥ ልብ፣” 7/15
ወላጆች—ልጆቻችሁን ከአደጋ ጠብቁ! 2/15
ለምናፈቅራቸው ሰዎች ቅድመ ዝግጅት ማድረግ፣ 1/15
ውዳሴ ወይስ ሽንገላ? 2/1
ልጆቻችሁን ጠብቁ፣ 7/15
ቅድሚያ ሊሰጣቸው ለሚገቡ ነገሮች ቅድሚያ ስጡ! 9/1
ክብራቸውን ትጠብቅላቸዋለህን? 4/1
ለክብርህ የምትቆመው እስከ ምን ድረስ ነው? 2/15
ቤተሰብን ለመንከባከብ ያለውን ኃላፊነት መሸከም፣ 6/1
ቅራኔዎችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት፣ 11/1
መንፈሳዊ እድገት ልታደርግ ትችላለህ፣ 5/15
ይሖዋ
ለአንተ እውን ነውን? 9/15
ይሖዋ ማን ነው? 5/1
የይሖዋ ምሥክሮች
ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ ብሮሹር፣ 4/1
በሁከትና ብጥብጥ መሃል—ክርስትና በተግባር ሲገለጽ፣ 1/15
ከከተማ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ጠፍ ወደሆነው ጮቄ ምድር (ካናዳ)፣ 4/15
የታካሚዎችን ምርጫ የሚያስከብር ውሳኔ (ጃፓን), 12/15
ዶክተሮች፣ ዳኞችና የይሖዋ ምሥክሮች፣ 3/1
“የአንድነትና የወንድማማችነት ምሳሌ፣” 7/15
በአምላክ ቃል ላይ ያለንን እምነት ማጠንከር፣ የአውራጃ ስብሰባ፣ 1/15
የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 6/1, 12/1
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል” (መዋጮዎች)፣ 11/1
‘የአምላክ የሕይወት መንገድ’ የአውራጃ ስብሰባ፣ 6/1
እንደ ድንጋይ የጠጠረ ልብ የነበራቸው ሰዎች ሲለወጡ (ፖላንድ)፣ 10/15
“ያላችሁን አጥብቃችሁ ያዙ” (ግሪክ)፣ 9/1
ምሥራቹ ሕጋዊ ከለላ እንዲያገኝ ማድረግ፣ 12/1
በዘመናዊ ግሪክኛ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 9/1
ምሥራቹን ለብዙ ሰዎች ማዳረስ፣ 2/15
የእሳተ ገሞራ አደጋ (ሜክሲኮ)፣ 8/15
የሰው ባሪያዎች ወይስ የአምላክ አገልጋዮች? 3/15
ልዩ የሆነ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት (ሞዛምቢክ)፣ 6/15
በፈረንሳይ የተፈጸመ የማይረሳ ክንውን፣ 7/1
“በሌሎች ዘንድ አድናቆት ያተረፈ” ሥራ (ኢጣልያ)፣ 8/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
የእውነተኛ እምነት መሠረት፣ 12/1
ልደት፣ 12/15
በምድር ላይ ያሳለፋቸው የመጨረሻ ቀናት፣ 3/15
“አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ” የሆነ ገዥ፣ 6/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
2/1, 3/1, 4/1, 6/1, 7/1, 8/1, 10/1, 11/1
የሕይወት ታሪኮች
በ80 ዓመት ዕድሜ የመኖሪያ ሥፍራ መቀየር (ግ ማቲውስ)፣ 5/1
ከንጉሠ ነገሥት አምልኮ ወደ እውነተኛው አምልኮ (ኢ ሱጊውራ)፣ 12/1
ውድ ለሆነው ክርስቲያናዊ ቅርስ አመስጋኝ ነኝ (ግ ጉች)፣ 3/1
ከወርቅ የበለጠ ነገር አገኘሁ (ቻ ሚልተን)፣ 10/1
በይሖዋ መታመንን ተምሬአለሁ (ያ ኮርፓ-ኦንዶ)፣ 9/1
የሥጋ ደዌ በሽተኛ ሆኜ ያሳለፍኩት ሕይወት (አይ አዳግቦና)፣ 4/1
ከእውነት የተሻለ ምንም ነገር የለም (ጂ ኤን ፋን ደር ቤል)፣ 1/1
ዋናው ዓላማዬ ይሖዋን ማስደሰት ነው (ቴ ኔሮስ)፣ 11/1
አሰቃቂ ፈተናዎችን ለመቋቋም የሚያስችል ብርታት አገኘሁ (ኢ ዩሴፍሶን)፣ 6/1
‘ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል’ (ጆ ኮች)፣ 8/1
“ፍቅራዊ ደግነትህ ከሕይወት ይሻላል” (ካ ኤች ሆልምዝ)፣ 2/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
ከስሟ ትርጉም ጋር የምትስማማዋ ኢየሩሳሌም፣ 10/15
ለክርስቲያናዊ ስብሰባዎች አድናቆት ማሳየት፣ 3/1
እምነት ከማጣት ተጠበቁ፣ 7/15
ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ 4/1
ከአምላክ የተገኘ መጽሐፍ፣ 4/1
ክርስቲያናዊ እምነት ይፈተናል፣ 5/15
“ሙታን ይነሣሉ፣” 7/1
“ሞት ይሻራል፣” 7/1
ራስን መወሰንና የመምረጥ ነፃነት፣ 3/15
ለእምነታችን መከላከያ ማቅረብ፣ 12/1
ለሕይወት የምታደርጉትን ሩጫ አታቋርጡ! 1/1
ስለ ይሖዋ ድርጅት ትክክለኛ ግንዛቤ አላችሁን? 6/15
እምነትና የወደፊት ዕጣህ፣ 4/15
በእስራኤላውያን ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው በዓላት፣ 3/1
የአምላክ ልጆች በቅርቡ ክብራማ ነፃነት ይጎናጸፋሉ፣ 2/15
‘ከክርስቶስ ጋር በአንድነት መመላለሳችሁን ቀጥሉ፣’ 6/1
በአዲሱ ቃል ኪዳን በኩል የሚገኙ የላቁ በረከቶች፣ 2/1
በእምነታቸው የተጠሉ ሰዎች፣ 12/1
ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን? 7/15
በትንሣኤ ላይ ያለህ እምነት ምን ያህል ጠንካራ ነው? 7/1
ፍትሕንና ጽድቅን በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ፣ 8/1
ምሕረት በማሳየት ረገድ ይሖዋን ምሰሉት፣ 10/1
“ልብህ ከልቤ ጋር በቅንነት ነውን?” 1/1
“ይሖዋ፣ መሐሪና ሞገስ ያለው አምላክ፣” 10/1
ይሖዋ ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ያመጣል፣ 2/15
ይሖዋ ለታመኑ አገልጋዮቹ የሰጣቸውን ተስፋዎች ይፈጽማል፣ 4/15
ይሖዋ የቃል ኪዳን አምላክ ነው፣ 2/1
የይሖዋ ቀን ቀርቧል፣ 5/1
መታመኛችን ይሖዋ ሊሆን ይገባል፣ 8/15
የይሖዋ ድርጅት በአገልግሎታችሁ ይደግፋችኋል፣ 6/15
ይሖዋ—የእውነተኛ ፍትሕና ጽድቅ ምንጭ፣ 8/1
ኢየሩሳሌም—‘ለደስታችሁ ምክንያት ከሚሆኑት ነገሮች በላይ’ ናትን? 10/15
ኢየሩሳሌም—“የታላቁ ንጉሥ ከተማ፣” 10/15
በፍርድ ሸለቆ የተወሰደ የቅጣት እርምጃ፣ 5/1
አካሄዳችሁን ከአምላክ ጋር አድርጉ፣ 1/15
የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ! 11/1
የአምላክ ድርጅት ክፍል በመሆን ጥበቃ ማግኘት፣ 9/1
በክርስትና ጎዳና ራስን ሲወስኑ ከገቡት ቃል ጋር ተስማምቶ በነፃነት መኖር፣ 3/15
ሌሎች በጎችና አዲሱ ቃል ኪዳን፣ 2/1
“ለእምነት በብርቱ ተጋደሉ”! 6/1
የእምነታችሁ ጥንካሬ—ዛሬ ይፈተናል፣ 5/15
ማዳን የይሖዋ ነው፣ 12/15
ቲኦክራሲውን የሙጥኝ በሉ፣ 9/1
በአምላክ ጽድቅ ላይ ያለንን እምነት ማጠንከር፣ 8/15
ይህ የመዳን ቀን ነው! 12/15
በይሖዋ እጅ ያሉ ዘመናትና ወቅቶች፣ 9/15
‘በናፍቆት መጠባበቅ፣’ 9/15
‘በማየት ሳይሆን በእምነት መመላለስ፣’ 1/15
አካሄድን ከአምላክ ጋር ማድረግ—የመጀመሪያዎቹ እርምጃዎች፣ 11/15
ዘላለማዊነትን በማሰብ አካሄድን ከአምላክ ጋር ማድረግ፣ 11/15
‘የሚድኑት’ እነማን ናቸው? 5/1
ሥራችሁ እሳቱን ይቋቋም ይሆን? 11/1
የተለያዩ ርዕሶች
የጥንቷ አቴንስ እምብርት የነበረው የገበያ ስፍራ፣ 7/15
ሁልጊዜ ሠራዊት ያስፈልገናልን? 4/15
ያለንበትን ጊዜ በንቃት እየተከታተልክ ነውን? 9/15
በርናባስ—“የመጽናናት ልጅ፣” 4/15
ቤቴል በጥሩም በመጥፎም የምትታወቅ ከተማ፣ 9/1
ከዘባቾች ተጠበቅ! 6/1
ግርማ ሞገስ—ለራስ ውዳሴ ወይስ ለአምላክ ክብር፣ 2/15
በገና በዓል ላይ ክርስቶስ ተረስቷል! 12/15
ሁሉም ቄሶች የሚያስተምሩትን ያምኑበታል? 10/15
ታላቁ ቆስጠንጢኖስ፣ 3/15
እርስ በርስ መተማመን የጠፋው ለምንድን ነው? 8/15
ዳርዮስ፣ 11/15
ምድር ትጠፋለች? 6/15
ምድር—የተፈጠረችው ለምንድን ነው? 6/15
ኤውንቄና ሎይድ፣ 5/15
የቤተሰብ ሕይወት አደጋ ተጋርጦበታል፣ 4/1
የወደፊት ዕጣህ አስቀድሞ ተጽፏልን? 4/15
መላእክት ሊረዱህ የሚችሉት እንዴት ነው? 11/15
ሁገናውያን፣ 8/15
የፍትሕ መጓደል ሊወገድ የማይችል ነውን? 8/1
ሁሉም ሰው ፍትሕ ያገኛል፣ 8/1
መቃብያን፣ 11/15
“ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን . . . ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣” 1/1
ማርያም የሞተችው በአለፍጽምና ምክንያት ነውን? 8/1
‘እንደኛው ዓይነት ስሜት የነበራቸው’ ሰዎች፣ 3/1
አመለካከትህ ብሩህ ነው ወይስ አፍራሽ? 2/1
ፊልሞና እና አናሲሞስ፣ 1/15
ኩሩ እንደራሴ (ብልጣሶር)፣ 9/15
አብያተ ክርስቲያናት እየተናዘዙ ነው፣ 3/1
ሀብት ደስተኛ ሊያደርግህ ይችላልን? 5/15
ታልሙድ፣ 5/15
ትክክልና ስህተት የሆነውን መለየት ትችላለህ? 9/1
እንዳሰቡት ስማቸውን አላስጠሩም፣ 3/15
ቲቶ፣ 11/15
ትክክለኛ ፍርድ—መቼና እንዴት? 6/15
ሕሊናህን ልታምነው ትችላለህ? 9/1
እውነት የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 1/1
‘እውነት ነፃ ያወጣችኋል፣’ 10/1
ቲኪቆስ፣ 7/15
በትዕግሥት ተጠባበቅ፣ 6/1
የታጠቁ ዘራፊዎች ጥቃት ሲሰነዝሩ፣ 12/15
ከዚህ ሁሉ በስተጀርባ ያለው ማን ነው? 5/1
ከሃይማኖት እየራቁ ያሉት ለምንድን ነው? 7/1
አምላክን በእውነት ማምለክ፣ 10/1
የአንባብያን ጥያቄዎች
ሐዋርያቱ የታመመውን ልጅ መፈወስ ያቃታቸው ምክንያት (ማቴ 17:20፤ ማር 9:29)፣ 8/1
የጋብቻ በዓሎችንና የልደት በዓሎችን ማክበር፣ 10/15
ሉቃስ 13:24፣ 6/15
የይሖዋን ፈቃድ ፈጽመዋል
ኤልያስ እውነተኛውን አምላክ አስከበረ፣ 1/1
ኢየሱስ 70 ደቀ መዛሙርት ላከ፣ 3/1
ኢየሱስ ከልጆች ጋር ጊዜ አሳለፈ፣ 11/1
ኢዮብ ንጹህ አቋሙን በመጠበቁ ወሮታ ተከፍሎታል፣ 5/1
ጳውሎስ በድፍረት መሠከረ፣ 9/1
መልካም ባልንጀራ የሆነ ሳምራዊ፣ 7/1