የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w00 12/15 ገጽ 31
  • የ2000 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2000 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
  • ይሖዋ
  • የይሖዋ ምሥክሮች
  • ኢየሱስ ክርስቶስ
  • የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
  • የሕይወት ታሪኮች
  • ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
  • የተለያዩ ርዕሶች
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
w00 12/15 ገጽ 31

የ2000 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ከፍተኛ ስርጭት የተመዘገበበት ዓመት፣ 1/15

ወንጌሎች​—⁠እውነተኛ ታሪክ ናቸው ወይስ አፈ ታሪክ? 5/15

የምሥጢር ጽሕፈት አለውን? 4/1

እንዲያው ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነውን? 12/1

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

“ጎልማሳ” ክርስቲያን ነህን? 8/15

ልባም ነህን? 10/1

ክርስቲያን እረኞች ‘ልባችሁን አስፉ’! 7/1

ይሖዋ በሚሰጠው ብርታት ማጽናኛ ማግኘት፣ 4/15

ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ወዳጅነት አጎልብቱ (ምሳሌ 3)፣ 1/15

ወደ አምላክ መቅረብ፣ 10/15

ጥሩ ምሳሌ ከሚሆኑ ሰዎች መጠቀም፣ 7/1

አለመግባባቶችን የምትፈቱት እንዴት ነው? 8/15

ስኬትን የምትለካው በምንድን ነው? 11/1

ስለ ራስህ ያለህ አመለካከት ምን ይመስላል? 1/15

ይሖዋን የሚያስከብር አስደሳች ሠርግ፣ 5/1

‘ትዕዛዛቱን ጠብቅ፣ በሕይወትም ትኖራለህ’ (ምሳሌ 7)፣ 11/15

መንፈስ ቅዱስን የግል ረዳት ማድረግ፣ 10/15

ልክን ማወቅ ሰላም እንዲሰፍን ያደርጋል፣ 3/15

አንዲት እናት የሰጠችው ጥበብ ያዘለ ምክር (ምሳሌ 31)፣ 2/1

አምላክን ደስ የሚያሰኝ ሙዚቃ፣ 6/1

በምንጠብቀው ነገር ረገድ ምክንያታዊ መሆን፣ 8/1

ራስህን በሌሎች ፊት ብቁ አድርገህ ማቅረብ፣ 4/15

በሥነ ምግባር በረከሰ ዓለም ውስጥ ንጽሕናን ጠብቆ መኖር (ምሳሌ 5)፣ 7/15

ለሥልጣን አክብሮት ማሳየት፣ 8/1

“አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ” (ምሳሌ 4)፣ 5/15

ስምህን ጠብቅ (ምሳሌ 6)፣ 9/15

ልብን አዘጋጅቶ ይሖዋን መፈለግ፣ 3/1

አምላክን በፈቃደኛነት መንፈስ ማገልገል፣ 11/15

ዓመፀኞችን በአምላክ ዓይን መመልከት፣ 4/15

የይሖዋ ድርጅት ያስፈልገናል፣ 1/1

ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው? 6/1

የራስን ጥቅም መሠዋት​—⁠ለምን? 9/15

አምላክን የምታገለግለው ለምንድን ነው? 12/15

ልጆች ያልወለዱት ለምንድን ነው? 8/1

ትሕትናን ማዳበር፣ 2/15

ይሖዋ

ለጸሎት መልስ ይሰጣል፣ 3/1

ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው፣ 5/1

የሚያስባችሁ እንዴት ነው? 2/1

የይሖዋ ምሥክሮች

በፔሩ አልቲፕላኖ፣ 11/15

በፊጂ መንግሥቱን ማስታወቅ፣ 9/15

የዳንኤል መጽሐፍ ተብራራ! (የዳንኤል ትንቢት መጽሐፍ)፣ 1/15

የቺያፓስ ተራራማ አካባቢዎች (ሜክሲኮ)፣ 12/15

“በአርያነት የሚጠቀስ አንድነት፣” 10/15

በኤጂያን ባሕር ሰዎችን ማጥመድ፣ 4/15

የጊልያድ ምረቃ፣ 6/15፣ 12/15

“የአምላክ ትንቢታዊ ቃል” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15

ሕንድ፣ 5/15

ኢጣሊያ፣ 1/15

የረጅም ዓመታት ፍለጋ በረከት አስገኘ (ዴንማርክ)፣ 9/1

የናዚ የጭቆና ቀንበር (ኔዘርላንድ)፣ 4/1

አዲስ የአስተዳደር አካል አባላት፣ 1/1

ለሥራ ወደ ፓስፊክ ደሴቶች መጓዝ! 8/15

የተትረፈረፈ ልግስና ደስታ ያስገኛል (መዋጮዎች)፣ 11/1

የሮቢንሰን ክሩሶ ደሴት፣ 6/15

ሴኔጋል፣ 3/15

አካላቸው ትንሽ፣ ልባቸው ትልቅ፣ 2/15

ታይዋን፣ 7/15

ቱቫሉ፣ 12/15

ኢየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ ክርስቶስ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? 3/15

የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት

2/1፣ 3/1፣ 4/1፣ 5/1፣ 6/1፣ 8/1፣ 9/1፣ 12/1

የሕይወት ታሪኮች

ባገኘሁት ልዩ ውርሻ ተባርኬአለሁ (ካረል አለን)፣ 10/1

ከጦር መሣሪያ ግንባታ ወደ ሕይወት አድን ተግባር (ኢሲዶረስ ኢስማይሊዲስ)፣ 8/1

የነበረብኝን የዓይናፋርነት ስሜት ለማሸነፍ እርዳታ አገኘሁ (ሩት ኦልሪክ)፣ 6/1

ይሖዋ ታማኞቹን ምንጊዜም ይባርካል (ቨርነን ዳንከም)፣ 9/1

ይሖዋ መጠጊያዬና ኃይሌ ነው (ማርሴል ፊልቶ)፣ 2/1

ይሖዋን ለማገልገል ኑሮን ቀላል ማድረግ (ክላራ ሞየር)፣ 3/1

ለብዙ ብሔራት ብርሃን አብሪ ሆኖ ያገለገለ ሰው (ጆርጅ ያንግ)፣ 7/1

“በየአቅጣጫው ብንገፋም እምነታችን አይላላም”! (ኸርበርት ሙለር)፣ 11/1

ከጉብዝናችን ወራት ጀምሮ ፈጣሪያችንን ማሰብ (ዴቪድ ዚ ሂብሽማን)፣ 1/1

በሙሉ ጊዜ አገልግሎት​—⁠ይሖዋን ማመስገን! (ስታሊን ሬይናልድስ)፣ 5/1

“ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን አታውቁም” (ኸርበርት ጄኒንዝ)፣ 12/1

ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች

“ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ፣” 6/15

እንደ ኢየሱስ ለማድረግ ትገፋፋለህን? 2/15

ጠቃሚና አስደሳች የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፣ 10/1

ለማንበብና ለማጥናት ጊዜ መዋጀት፣ 10/1

ክርስቲያኖች በማገልገል ደስታ ያገኛሉ፣ 11/15

“የተመረጡ ዕቃዎች” የይሖዋን ቤት እየሞሉት ነው፣ 1/15

‘ክርስቶስ የነበረው ዓይነት አስተሳሰብ’ አላችሁን? 2/15

ለይሖዋ ማሳሰቢያዎች ልባዊ ፍቅር አላችሁን? 12/1

ምሥራቹን በጉጉት አውጁ፣ 7/1

ከአምላክ ጋር የሚዋጉ አያሸንፉም፣ 4/1

አምላካዊ ትምህርትን አጥብቀህ ያዝ፣ 5/1

“የክርስቶስን አስተሳሰብ” ማወቅ፣ 2/15

ለሥነ ምግባር ንጽሕና አምላካዊው አመለካከት፣ 11/1

የአምላክ መንግሥት​—⁠አዲሱ የምድር አገዛዝ፣ 10/15

በአምላክ ትንቢታዊ ቃል ላይ እምነት ይኑራችሁ! 5/15

መንፈስ የሚለውን ስሙ፣ 5/1

ለይሖዋ እንደሚገባ እንዲመላለሱ ሌሎችን እርዱ፣ 12/15

‘ጊዜው ገና አልደረሰም፣’ 9/15

በእናንተ ላይ ሥልጣን የተሰጣቸውን አክብሩ፣ 6/15

ይሖዋ እየመራን ያለው እንዴት ነው? 3/15

ክፉዎች የቀራቸው ጊዜ ምን ያህል ነው? 2/1

ይሖዋ ለደከሙት ኃይል ይሰጣል፣ 12/1

ይሖዋ​—⁠ኃይሉ እጅግ ታላቅ ነው፣ 3/1

ይሖዋ አይዘገይም፣ 2/1

አዳኛችን በሆነው አምላክ ደስ ይበላችሁ፣ 2/1

“ነቅታችሁ ጠብቁ፣” 1/15

‘የመዳን ተስፋችሁ’ ብሩህ ሆኖ እንዲቀጥል አድርጉ! 6/1

በትንቢት እንደተነገረው​—⁠ሁሉን አዲስ ማድረግ፣ 4/15

አዲሱ ዓለም​—⁠አንተም በዚያ ትገኝ ይሆን? 4/15

‘አቤቱ አምላክ፣ ብርሃንህን ላክ፣’ 3/15

የተቀበልነው ውድ ውርሻ​—⁠ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 9/1

የአምላክን ትንቢታዊ ቃል በትኩረት ተከታተል፣ 4/1

አምላክ ለዘመናችን ያስነገረውን ትንቢታዊ ቃል በትኩረት ተከታተል፣ 5/15

ትዕቢት ውርደትን ያስከትላል፣ 8/1

የክርስቶስን አስተሳሰብ አንጸባርቁ፣ 9/1

የትንሣኤ ተስፋ ኃይል አለው፣ 7/15

የትንሣኤ ተስፋ መፈጸሙ የማይቀር ነው! 7/15

ይሖዋን የሚያስደስቱ የምስጋና መሥዋዕቶች፣ 8/15

አምላክ የተደሰተባቸው የምስጋና መሥዋዕቶች፣ 8/15

‘ራስህንም የሚሰሙህንም አድን፣’ 6/1

“ይሖዋንና እርሱ የሚሰጠውን ብርታት ፈልጉ፣” 3/1

ከጠባቂው ጋር ተባብሮ ማገልገል፣ 1/1

በትዕግሥት የመጠበቅ ዝንባሌ! 9/1

የመንግሥቱን የእውነት ዘሮች መዝራት፣ 7/1

ምሉዓን ሆናችሁ በጽኑ እምነት ቁሙ፣ 12/15

ጥናት​—⁠አስደሳችና የሚክስ፣ 10/1

‘ሰዓቱ ደረሰ!’ 9/15

‘ታናሹ ሺህ’ ሆኗል፣ 1/1

የአምላክ መንግሥት የሚያከናውነው፣ 10/15

በዛሬው ጊዜ የአምላክ አገልጋዮች እነማን ናቸው? 11/15

ልካቸውን በሚያውቁ ዘንድ ጥበብ ትገኛለች፣” 8/1

ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቃችሁ መኖር ትችላላችሁ፣ 11/1

የተለያዩ ርዕሶች

አንጾኪያ (ሦርያ)፣ 7/15

ልታየው በማትችለው ነገር ታምናለህን? 6/15

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ምግባር ከሁሉ የተሻለ ነውን? 11/1

‘የተዋበች የበረሃ ፍየል፣’ 10/1

የገና ልማዶች​—⁠ክርስቲያናዊ ናቸውን? 12/15

ሲኒኮች፣ 7/15

ሰሪል ሉካረስ​—⁠ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ግምት የነበረው ሰው፣ 2/15

በኢዝራኤል የተገኙ ነገሮች፣ 3/1

እርማት በመቀበል ረገድ ምሳሌ የሚሆን ሰው (ኢዮብ)፣ 3/15

እምነት ሕይወትህን ሊለውጠው ይችላል፣ 1/1

ሙስናን መዋጋት፣ 5/1

ውስጣዊ ሰላም ማግኘት፣ 7/1

ይሖዋ ለጸሎት መልስ ይሰጣል፣ 3/1

ጥላቻን ማስወገድ? 8/15

ማስጠንቀቂያውን ልብ በሉ! 2/15

ከሞት በኋላ ሕይወት? 10/1

የአምላክ መንፈስ በአሁኑ ጊዜ የሚሠራው እንዴት ነው? 4/1

ወዳጆች ማፍራት የምትችለው እንዴት ነው? 12/1

ውስጣዊ ውበት፣ 11/15

ሌሎች ሃይማኖቶችን መመርመር? 10/15

ኢዮስያስ፣ 9/15

ስኬታማ ለመሆን የሚያስችል ቁልፍ፣ 2/1

በትዕግሥት መጠበቅ ትችላለህን? 9/1

ከመጀመሪያዎቹ ሰብዓዊ ባልና ሚስት መማር፣ 11/15

ሕይወት የላቀ ትርጉም ሊኖረው ይችላል፣ 7/15

“መሠዊያህን እዞራለሁ፣” 5/1

ማመን ይኖርብሃልን? 12/1

የወይራ ዛፍ፣ 5/15

ፍጹም የሆነ ሕይወት ሕልም አይደለም! 6/15

አሳዳጁ ሰው ታላቅ ብርሃን አየ (ጳውሎስ)፣ 1/15

“የፖላንድ ወንድማማቾች፣” 1/1

መጸለይ የሚፈይደው ነገር አለ? 11/15

ሃይማኖታዊ ውህደት የሚፈጠርበት ጊዜ ቀርቧልን? 12/1

‘ነገር ሁሉ የሚታደስበት ዘመን’ ቀርቧል! 9/1

ጥሩ ምክር ከየት ማግኘት ትችላለህ? 6/1

ፍጽምና የመጠበቅን ባሕርይ መዋጋት ያለብን ለምንድን ነው? 6/15

ጥንቆላ፣ 4/1

መከር ከመድረሱ በፊት “በእርሻው” ውስጥ መሥራት፣ 10/15

ዓለም አቀፍ ሰላም እንዴት ይገኛል? 11/1

ተስፋ መቁረጥ የሌለበት ዓለም፣ 9/15

የአንባብያን ጥያቄዎች

የደም ተዋጽኦዎች፣ 6/15

ይሖዋ ኢየሱስን በማድቀቅ ተደስቷል? (ኢሳ 53:​10)፣ 8/15

የራስን ደም፣ 10/15

የፍቺ ጥያቄን መቃወም፣ 12/15

ኢየሱስ ሽቱ መቀባቱን የተቃወመው ማን ነው? 4/15

የማን ቁጣ? (ሮሜ 12:​19)፣ 3/15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ