የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w08 9/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
w08 9/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

መስከረም 15, 2008

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-

ኅዳር 3-9, 2008

ይሖዋ በጥንት ዘመናት ሕዝቦቹን ‘ታድጓል’

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 10 (27), 26 (56)

ኅዳር 10-16, 2008

ይሖዋ እኛንም ‘ይታደገናል’

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 34 (77), 1 (3)

ኅዳር 17-23, 2008

ትዳራችሁ “በሦስት የተገመደ” ሆኖ እንዲቀጥል ጥረት አድርጉ

ገጽ 16

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 71 (163), 39 (86)

ኅዳር 24-30, 2008

“የዓለምን መንፈስ” ተቃወሙ

ገጽ 20

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 5 (10), 85 (191)

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11

እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች በመዝሙር 70 ላይ ያተኮሩ ናቸው። መዝሙሩ ይሖዋ ‘ታዳጊ’ እንደሆነ ይገልጻል። የጥናት ርዕሶቹ ይሖዋ በጥንት ጊዜ የነበሩ አገልጋዮቹን እንዴት እንደታደጋቸውና እኛንም እንዴት እንደሚታደገን ያብራራሉ።

የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 16-20

የይሖዋ አገልጋዮች የሆኑ ባለትዳሮችም እንኳ በዛሬው ጊዜ በትዳራቸው ደስተኞች ሆነው መቀጠል ተፈታታኝ ሊሆንባቸው ይችላል። ይህ የጥናት ርዕስ ክርስቲያኖች በትዳራቸው ውስጥ ይሖዋ ቦታ እንዲኖረው ማድረግ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ እንዲሁም ችግሮች በሚፈጠሩበት ጊዜ ምን ማድረግ እንደሚችሉ የሚያሳዩ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 20-24

ሁላችንም ምርጫ ማድረግ ይኖርብናል፦ የአምላክን ቅዱስ መንፈስ ለማግኘትና በዚህ መንፈስ ለመመራት ፈቃደኞች ነን ወይስ የዓለም መንፈስ ተጽዕኖ እንዲያሳድርብን እንፈቅዳለን? ይህ የጥናት ርዕስ የአምላክን መንፈስ ማግኘትና የዓለምን መንፈስ መቃወም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። በተጨማሪም ደስታ የሚያስገኝልንን ምርጫ ማድረግ እንድንችል ይረዳናል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦

“በታላቅ ጕጕት” ትክክለኛ እውቀት በመቅሰም እያደጋችሁ ሂዱ

ገጽ 12

በገበያ ስፍራ መመሥከር

ገጽ 25

አምላክን በሚያስደስተው መንገድ በማምለክ ኢየሱስን ምሰሉ

ገጽ 26

የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—ለተሰሎንቄ ሰዎችና ለጢሞቴዎስ የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች

ገጽ 29

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ገጽ 32

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ