የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w08 12/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
w08 12/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 15, 2008

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦

የካቲት 2-8, 2009

ንጹሕ አቋምህን መጠበቅህ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 5 (10), 69 (160)

የካቲት 9-15, 2009

ንጹሕ አቋምህን ጠብቀህ ትመላለሳለህ?

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 9 (26), 11 (29)

የካቲት 16-22, 2009

ኢየሱስ በአምላክ ዓላማ ውስጥ የሚጫወተውን ልዩ ሚና ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ

ገጽ 12

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 33 (72), 44 (105)

የካቲት 23, 2009–መጋቢት 1, 2009

ምሥራቹን በሚገባ ለመመሥከር ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ

ገጽ 16

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 3 (6), 86 (193)

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11

ንጹሕ አቋም ሲባል ምን ማለት ነው? በጣም አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው? ንጹሕ አቋም መያዝ እንዲሁም ይህንን አቋማችን ጠብቀን መኖር የምንችለው እንዴት ነው? አንድ ሰው ንጹሕ አቋሙን ቢያጎድፍ ይህን አቋሙን መልሶ ማግኘት ይችላል? እንደነዚህ ላሉት ጥያቄዎች በሁለቱ የጥናት ርዕሶች ውስጥ መልስ ታገኛለህ።

የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 12-16

ኢየሱስ የአምላክን ዓላማ በማስፈጸም ረገድ ልዩ ሚና ይጫወታል። ይህ ርዕስ ለኢየሱስ የተሰጡትን ስድስት ስሞች ያብራራል። እነዚህ ስሞች ኢየሱስ ልዩ የሆነባቸውን መንገዶች ጎላ አድርገው የሚገልጹ ናቸው። በተጨማሪም ኢየሱስ የተሰጠውን ልዩ ሚና የተወጣበትን መንገድ እንዴት መኮረጅ እንደምንችል እንመለከታለን።

የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 16-20

በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 20 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውንና ሐዋርያው ጳውሎስ በኤፌሶን ለሚገኙ የጉባኤ ሽማግሌዎች የተናገራቸውን ሐሳብ መመርመራችን ምሥራቹን በሚገባ መመሥከር የቻለበትን መንገድ እንድናስተውል ሊረዳን ይችላል። በተጨማሪም ምሥራቹን በሚገባ መመሥከር የምንችለው እንዴት እንደሆነና እንዲህ ማድረግ ያለብን ለምን እንደሆነ የሚያሳዩ ጠቃሚ ሐሳቦችን እናገኛለን።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦

ጥንታዊው ኪዩኒፎርም እና መጽሐፍ ቅዱስ

ገጽ 21

በኮሪያ የአምላክ ሕዝቦች ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ተመልክቻለሁ

ገጽ 23

የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የዮሐንስና የይሁዳ ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች

ገጽ 27

ታስታውሳለህ?

ገጽ 30

የ2008 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ገጽ 31

የአንባቢያን ጥያቄ

ገጽ 32

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ