የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w12 12/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
w12 12/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 15, 2012

© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶች

ከጥር 28, 2013–የካቲት 3, 2013

በሕይወት ውስጥ እውነተኛ ስኬት ማግኘት

ገጽ 4 • መዝሙሮች፦ 48, 45

ከየካቲት 4-10, 2013

እምነት የሚጣልባችሁ መጋቢዎች ናችሁ!

ገጽ 9 • መዝሙሮች፦ 31, 43

ከየካቲት 11-17, 2013

“ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር

ገጽ 19 • መዝሙሮች፦ 16, 40

ከየካቲት 18-24, 2013

በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች”

ገጽ 24 • መዝሙሮች፦ 50, 53

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 4-13

አንድ ሰው በሕይወቱ ውስጥ እውነተኛ ስኬት አግኝቷል ሲባል ምን ማለት ነው? እነዚህ የጥናት ርዕሶች የዚህ ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ዓለም ስኬትን ከሚያይበት መንገድ የተለየ እንደሆነ ያሳያሉ። በተጨማሪም እውነተኛ ስኬት ማግኘት ከፈለግን ለአምላክ ታማኝ መሆንና የተሰጡንን ኃላፊነቶች መወጣት እንዳለብን እንመለከታለን።

የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 19-28

ቅቡዓን ክርስቲያኖችና አጋሮቻቸው የሆኑት “ሌሎች በጎች” “ጊዜያዊ ነዋሪዎች” የሆኑት እንዴት ነው? (ዮሐ. 10:16፤ 1 ጴጥ. 2:11) እነዚህ የጥናት ርዕሶች የዚህን ጥያቄ መልስ የሚሰጡን ከመሆኑም ሌላ በአንድነት የምንሰብክ የዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር አባላት እንደመሆናችን መጠን ጊዜያዊ ነዋሪዎች ለመሆን ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ ያጠናክሩልናል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ

3 በአጉል እምነት ላይ ከተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም ራቁ

14 የአንባቢያን ጥያቄዎች

18 ታስታውሳለህ?

29 መጠበቂያ ግንብ ቀለል ባለ ቋንቋ መዘጋጀት ያስፈለገው ለምንድን ነው?

32 የ2012 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ሽፋኑ፦ በደቡብ ኮሪያ ከ100,000 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች አሉ። በፖለቲካ ረገድ ገለልተኞች በመሆናቸውና በሌሎች ሰዎች ላይ መሣሪያ ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ብዙዎች እስር ቤት ይገኛሉ። በዚያም ሆነው ደብዳቤ በመጻፍና በሌሎች ዘዴዎች ጥሩ ምሥክርነት ለመስጠት ጥረት እያደረጉ ነው

ደቡብ ኮሪያ

የሕዝብ ብዛት

48,184,000

አስፋፊዎች

100,059

ባለፈው ዓመት ታስረው የነበሩ ወንድሞች

731

በወሩ ውስጥ በአገልግሎት ያሳለፉት ሰዓት

9,000

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ