የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ከየካቲት 2-8, 2015
ገጽ 6 • መዝሙሮች፦ 47, 6
ከየካቲት 9-15, 2015
ገጽ 11 • መዝሙሮች፦ 17, 44
ከየካቲት 16-22, 2015
በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር
ገጽ 22 • መዝሙሮች፦ 16, 29
ከየካቲት 23, 2015–መጋቢት 1, 2015
ገጽ 27 • መዝሙሮች፦ 11, 24
የጥናት ርዕሶች
▪ ‘ስሙ፤ የሚነገረውን አስተውሉ’
▪ ‘የቅዱሳን መጻሕፍትን ትርጉም ትረዳለህ?’
ኢየሱስ የተናገራቸውን ምሳሌዎች ትርጉም ለማስተዋል ምን ማድረግ እንችላለን? እነዚህ ሁለት ርዕሶች ኢየሱስ ከተናገራቸው ምሳሌዎች መካከል ሰባቱን በመመርመር ምን ጥቅም ማግኘት እንደምንችል ያብራራሉ። በተጨማሪም ከእነዚህ ምሳሌዎች ያገኘነውን ትምህርት በክርስቲያናዊ አገልግሎታችን እንዴት ልንጠቀምበት እንደምንችል እንድናስተውል ይረዱናል።
▪ በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር
▪ ለተቀበልከው ነገር አድናቆት አለህ?
በርካታ ወጣቶች ስለ ራሳቸው ብቻ በሚያስቡበት በዚህ ዓለም ውስጥ ክርስቲያን ወጣቶች ከአምላክ ሕዝቦች ጋር በአንድነት ለመመላለስ ጥረት ማድረግ ያለባቸው ለምንድን ነው? በእነዚህ ርዕሶች ላይ በዚህ ረገድ ጥሩ እንዲሁም መጥፎ ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎች የሚጠቀሱ ሲሆን ወጣቶችም ሆነ አዋቂዎች ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምርጫ ለማድረግ የሚረዷቸው ነጥቦችም ይብራራሉ።
ሽፋኑ፦ በኮስታ ሪካ፣ በፓስፊክ ውቅያኖስ ዳርቻ በምትገኘው ታማሪንዶ የባሕር ዳርቻ ለመዝናናት የሚመጡ አንዳንድ ሰዎች፣ ወደፊት መላዋ ምድር ገነት እንደምትሆንና ምድርን እያለማን በዚያ መኖር እንደምንችል ማወቃቸው አስደስቷቸዋል
ኮስታ ሪካ
አስፋፊዎች
29,185
አቅኚዎች
2,858
ይሖዋ የሚለው የአምላክ ስም
በብሪብሪ ቋንቋ
Jéoba
በካቤካር ቋንቋ
Jehová
በብሪብሪ ቋንቋ የሚካሄዱ ሁለት ጉባኤዎችና ሁለት ቡድኖች ያሉ ሲሆን በካቤካር ቋንቋ ደግሞ ሦስት ጉባኤዎችና አራት ቡድኖች ይካሄዳሉ። ሁለቱም ቋንቋዎች በአሜሪካ የአገሩ ተወላጆች የነበሩት ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ናቸው