የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w14 12/15 ገጽ 32
  • የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
w14 12/15 ገጽ 32

የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

  • ሉቃስ ትክክለኛ ታሪክ ጸሐፊ ነው? 1/1

  • ሲሪያክ ፐሺታ፣ 9/1

  • በመካከለኛው ዘመን በስፔን፣ 3/1

  • በእርግጥ የአምላክ ቃል ነው? 2/1

  • የተጻፈው እንዴት ነው? 2/1

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

  • ሕይወቴ በራሴ ላይ ብቻ ያተኮረ ነበር (ክሪስቶፍ ባወር)፣ 10/1

  • መሣሪያዬ ምንጊዜም ከእኔ አይለይም ነበር (አኑንሲያቶ ሉጋራ)፣ 7/1

  • ምድር ገነት እንደምትሆን ማወቄ ሕይወቴን ለወጠው! (ኢቫርስ ቪጉሊስ)፣ 2/1

  • ከፍትሕ መዛባትና ከዓመፅ ጋር የራሴን ትግል አደርግ ነበር (አንትዋን ቱማ)፣ 8/1

  • ይሖዋ አልረሳኝም (ሱሳና ኡዲኧስ)፣ 1/1

  • ጥያቄዎቼን በሙሉ የመለሱልኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው! (ኢሶሊና ላሜላ)፣ 4/1

ኢየሱስ ክርስቶስ

  • ሊያመልጥህ የማይገባ ልዩ በዓል (የመታሰቢያው በዓል)፣ 3/1

  • በአሁኑ ጊዜ ምን እያደረገ ነው? 4/1

  • ወደፊት ምን ያደርጋል? 4/1

  • የሞቱ ሰዎችን አስነስቷል? ለምን? 11/1

  • የኢየሱስ ሞት የሚጠቅመን እንዴት ነው? 3/1

  • የኢየሱስን ሞት ማሰብ የሚኖርብን እንዴት ነው? 3/1

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ‘ለመልካም ሥራ እየተጣጣርክ’ ነው? 9/15

  • ሐሳብህን መቀየር ይኖርብህ ይሆን? 12/15

  • መጸለይ እንዳለብህ ይሰማሃል? 4/1

  • ‘በተገቢው ጊዜ ምግብ’ እያገኘህ ነው? 8/15

  • በፈቃደኝነት መስጠት፣ 12/15

  • ‘ተመልሰህ ወንድሞችህን አበርታ፣’ 8/15

  • ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ የእምነት አጋሮቻችንን መርዳት፣ 6/15

  • “አዎ ሆኖ እያለ አይደለም”? 3/15

  • እድገት ለማድረግ “የእግርህን ጐዳና አስተካክል፣” 6/15

  • የማያምኑ ዘመዶች፣ 3/15

  • የቤተሰብ አምልኮ፣ 3/15

  • ‘የእኔ ምግብ የአምላክን ፈቃድ መፈጸም ነው፣’ 5/15

  • ፈታኝ ስሜቶችን ማሸነፍ፣ 4/1

የሕይወት ታሪኮች

  • በመንግሥቱ አገልግሎት ያሳለፍኩት ሕይወት (ሚልድረድ ኦልሰን)፣ 10/15

  • አምላክን በማገልገል ያሳለፍኩት አስደሳች ሕይወት (ፒተር ካርቤሎ)፣ 9/1

  • አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ (ጌሪት ሎሽ)፣ 7/15

  • ከድክመቴ ጥንካሬ ማግኘት (ማይቴ ሞርላንስ)፣ 3/1

  • የሙሉ ጊዜ አገልግሎት የከፈተልኝ ግሩም አጋጣሚዎች (ሮበርት ዎለን)፣ 4/15

  • የይሖዋ እርዳታ ፈጽሞ አልተለየኝም (ኬነዝ ሊትል)፣ 5/15

የተለያዩ ርዕሶች

  • ሃይማኖትን መቀላቀል፣ 3/1

  • ሐምራዊ ቀለም፣ 4/1

  • ለልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት—እንዴት? 7/1

  • ለቤተ መቅደሱ የሚደረገው መዋጮ፣ 1/1

  • ለእስራኤላውያን የተሰጠው ሕግ ፍትሐዊ ነበር? 9/1

  • ልብስን መቅደድ፣ 4/15

  • መላእክት፣ 9/1

  • መጸለይ ያለብን ለምን እና እንዴት ነው? 7/1

  • ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል? 6/1

  • ምድር የተፈጠረችበት ዓላማ፣ 6/1

  • ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ ነው? 1/1

  • “ሰውን ጠቢብ አእምሮው ከቍጣ ያዘገየዋል፣” 12/1

  • ስለ ወደፊቱ ጊዜ ማወቅ የሚችል አለ? 5/1

  • በ16ኛው መቶ ዘመን የነበሩ ሦስት እውነት ፈላጊዎች፣ 6/1

  • በሰራፕታ የነበረችው መበለት፣ 2/15

  • በሮማውያን ዘመን የባሮች ሕይወት፣ 4/1

  • በቀድሞ ዘመን የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው? 6/1

  • በቤተ መቅደሱ የሚቀርቡ መሥዋዕቶች፣ 2/1

  • በእርግጥ ሰይጣን አለ? 11/1

  • በጥንት ዘመን ዓሣ እንዳይበላሽ ለመከላከል የሚሠራበት ዘዴ፣ 7/1

  • በጥንት ጊዜ ለጦርነት ጥቅም ላይ የሚውለው ወንጭፍ፣ 5/1

  • ቲምጋድ—የተቀበረው ከተማ፣ 12/1

  • ቶማስ ኤምለን (ምሁር)፣ 4/1

  • እሬት፣ 2/1

  • ‘እንዴት ይህን ክፉ ድርጊት እፈጽማለሁ?’ (ዮሴፍ)፣ 11/1

  • እውነተኛ ሃይማኖት፣ 8/1

  • ዓለምን የቀየረው ጦርነት (አንደኛው የዓለም ጦርነት)፣ 2/1

  • ወንጀለኞች በሚገደሉበት ጊዜ እግራቸው የሚሰበረው ለምን ነበር? 5/1

  • የሐዘንን ሰይፍ ተቋቁማለች (ማርያም)፣ 5/1

  • የሕይወት ዳቦ፣ 6/1

  • የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ፣ 1/1

  • የሰው ልጆች ምድርን ለዘለቄታው ያጠፏት ይሆን? 9/1

  • የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? 10/1, 11/1

  • የአምላክ መንግሥት አንተን የሚጠቅምህ እንዴት ነው? 10/1

  • የአምላክ መንግሥት እንዲመጣ የምንጸልየው ለምንድን ነው? 10/1

  • የጥንት መርከብ ሠሪዎች፣ መርከቦች ውኃ እንዳይገባባቸው የሚያደርጉት እንዴት ነበር? 7/1

  • “ያየሁትን ሕልም ልንገራችሁ አድምጡኝ” (ዮሴፍ)፣ 8/1

  • ይህን ዓለም እየገዛ ያለው ማን ነው? 5/1

  • ገና፣ 12/1

  • ገንዘብ መበደር ይኖርብኛል? 12/1

  • ግፍ በበዛበት ዘመን ጸንቶ ኖሯል (ኤልያስ)፣ 2/1

  • ጥሩ ሰዎች መጥፎ ነገሮች የሚደርሱባቸው ለምንድን ነው? 7/1

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ሁለቱ ምሥክሮች እነማን ናቸው? (ራእይ 11:3-12)፣ 11/15

  • ራሔል ያለቀሰችው ስለ ልጆቿ ነበር? (ኤር. 31:15)፣ 12/15

  • ሽማግሌዎችና አገልጋዮች የሚሾሙት እንዴት ነው? 11/15

  • በምድራዊ ትንሣኤ “አያገቡም እንዲሁም አይዳሩም”? (ሉቃስ 20:34-36)፣ 8/15

  • አስከሬን ማቃጠል ተገቢ ነው? 6/15

  • አይሁዳውያን መሲሑን “ይጠባበቁ” ነበር? (ሉቃስ 3:15)፣ 2/15

  • ይሖዋ አንድ ክርስቲያን እንዲራብ ይፈቅዳል? (መዝ. 37:25፤ ማቴ. 6:33)፣ 9/15

የይሖዋ ምሥክሮች

  • መቶ ዓመት ያስቆጠረ የእምነት ገድል (ፎቶ ድራማ)፣ 2/15

  • ‘መንገዱን አውቆታል’ (ጋይ ፒርስ)፣ 12/15

  • ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ፣ 7/15

  • ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምዕራብ አፍሪካ፣ 1/15

  • ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን፣ 10/15

  • በልጅነቴ ያደረግኩት ምርጫ፣ 1/15

  • በኢየሱስ ያምናሉ? 5/1

  • በፀሐይ መውጫዋ ምድር ጎሕ ቀደደ (ጃፓን)፣ 11/15

  • ‘ብዙ የመከር ሥራ’ (ብራዚል)፣ 5/15

  • ዩሬካ ድራማ፣ 8/15

የጥናት ርዕሶች

  • ለ100 ዓመት የዘለቀ ንጉሣዊ አገዛዝ—የአንተን ሕይወት የሚነካው እንዴት ነው? 1/15

  • ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚችል የለም፣ 4/15

  • ለተቀበልከው ነገር አድናቆት አለህ? 12/15

  • ‘ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት’ ያለብን እንዴት ነው? 5/15

  • ሌሎች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት እርዷቸው፣ 6/15

  • “መንግሥትህ ይምጣ”—ግን መቼ? 1/15

  • “ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ፣” 7/15

  • ሴቶች በይሖዋ ዓላማ ውስጥ ምን ሚና አላቸው? 8/15

  • ‘ስሙ እንዲሁም የሚነገረውን አስተውሉ፣’ 12/15

  • ቅዱስ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 11/15

  • በመንግሥቱ ላይ የማይናወጥ እምነት ይኑራችሁ፣ 10/15

  • በመካከላችሁ ያሉትን አረጋውያን አክብሯቸው፣ 3/15

  • በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ውስጥ ያሉትን አስቧቸው፣ 9/15

  • በምግባራችን ሁሉ ቅዱስ መሆን አለብን፣ 11/15

  • በበጉ ሠርግ ደስ ይበላችሁ! 2/15

  • በአገልግሎታችሁ ወርቃማውን ሕግ ተግባራዊ አድርጉ፣ 5/15

  • በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር፣ 12/15

  • በወጣትነት ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምርጫ ማድረግ፣ 1/15

  • “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፣” 6/15

  • “ብዙ መከራ” ቢኖርም አምላክን በታማኝነት አገልግሉ፣ 9/15

  • ‘አሁን የአምላክ ሕዝብ ናችሁ፣’ 11/15

  • “አምላኩ ይሖዋ የሆነለት ሕዝብ፣” 11/15

  • ‘አምላክህን ይሖዋን ውደድ፣’ 6/15

  • አረጋውያንን መንከባከብ፣ 3/15

  • ‘አእምሯችሁ ምንጊዜም በላይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር አድርጉ፣’ 10/15

  • አዎንታዊ አመለካከት ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው? 3/15

  • እምነት በማሳየት ረገድ ሙሴን ምሰሉ፣ 4/15

  • ‘እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ፣’ 7/15

  • እውነትን እንዳገኘህ እርግጠኛ ነህ? ለምን? 9/15

  • ከይሖዋ ድርጅት ጋር ወደፊት እየተጓዝክ ነው? 5/15

  • ከይሖዋ ጋር የመሥራት መብታችሁን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ! 10/15

  • ክብር የተጎናጸፈውን ንጉሥ ክርስቶስን አወድሱ! 2/15

  • ወላጆች ልጆቻችሁን እንደ እረኛ ተንከባከቧቸው፣ 9/15

  • “የመንግሥት ካህናት” ትሆናላችሁ፣ 10/15

  • የመጨረሻው ጠላት የሆነው ሞት ይደመሰሳል፣ 9/15

  • “የማይታየው” አምላክ ይታይሃል? 4/15

  • የራስን ጥቅም የመሠዋትን መንፈስ ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው? 3/15

  • የቅርብ ወዳጃችን የሆነው ይሖዋ፣ 2/15

  • ‘የቅዱሳን መጻሕፍትን ትርጉም ትረዳለህ?’ 12/15

  • የትም ብትሆን የይሖዋን ድምፅ ስማ፣ 8/15

  • የአምላክ ቃል ሕያው ነው—ተጠቀሙበት! 8/15

  • የኢየሱስ ትንሣኤ—ለእኛ ምን ትርጉም አለው? 11/15

  • የዘላለሙን ንጉሥ ይሖዋን አምልኩ፣ 1/15

  • የይሖዋ ሕዝብ “ከክፋት ይራቅ፣” 7/15

  • የጭንቀት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ይሖዋን ማገልገል፣ 1/15

  • ይሖዋ ነገሮችን በተደራጀ መልክ የሚያከናውን አምላክ ነው፣ 5/15

  • ይሖዋ ወደ እኛ የሚቀርበው እንዴት ነው? 8/15

  • ይሖዋ የሚመለከተን ለእኛ ጥቅም እንደሆነ ይሰማሃል? 4/15

  • ይሖዋ የሚያስፈልገንን የሚሰጠንና የሚጠብቀን አምላክ፣ 2/15

  • “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል፣” 7/15

  • ደካሞችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው? 6/15

  • ደፋር ሁን—ይሖዋ ረዳትህ ነው! 4/15

ይሖዋ

  • ልጆች አምላክን መውደድ ሊማሩ የሚችሉት እንዴት ነው? 12/1

  • መከራና ሥቃይ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? 1/1

  • ምን ዓይነት ነው? 1/1

  • ስለ ፍትሕ መጓደል ምን ይሰማዋል? 1/1

  • በፈቃደኝነት የሚሰጡትን አብዝቶ ይባርካል፣ 12/15

  • ኃይለኞች ምስኪኖችን እንዲጨቁኑ አምላክ የፈቀደው ለምንድን ነው? 2/1

  • አምላክ ምን አድርጎልሃል? 3/1

  • አምላክን ማን ፈጠረው? 8/1

  • ከቁም ነገር ይቆጥርሃል? 8/1

  • ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ፣ 12/1

  • የማይታየውን አምላክ ማየት፣ 7/1

  • ‘ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑ’ (መዝ. 27:4 NW)፣ 2/15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ