የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/93 ገጽ 5
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1993
የመንግሥት አገልግሎታችን—1993
km 12/93 ገጽ 5

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ታኅሣሥ፦ እስከዛሬ ከኖሩት ሰዎች ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። ጥር፦ ከሚከተሉት የአማርኛ መጽሐፎች ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- ታላቁን አስተማሪ ማዳመጥ፣ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውነት በተጨማሪም የአምላክ ዘላለማዊ ዓላማ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሉትን የእንግሊዝኛ መጻሕፍት ከመደበኛው ዋጋ ግማሽ አስከፍሎ ማበርከት ይቻላል። አቅኚዎችም ከመደበኛው ዋጋ በግማሽ ቅናሽ ይደረግላቸዋል። እነዚህ መጻሕፍት የሌሏቸው ጉባኤዎች የሰው ልጅ አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ የተባለውን የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ማበርከት ይችላሉ። የካቲት፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ። መጋቢት፦ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል! ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተጠቀሱትን የዘመቻ ጽሑፎች የሚፈልጉ ጉባኤዎች ቀጥለው በሚልኩት ወርኃዊ የጽሑፍ መጠየቂያ ቅጽ (S-14-AM) ሊጠይቁ ይችላሉ።

◼ መሪ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የወከለው ሰው ታኅሣሥ 1 ወይም ከዚያ ብዙ ሳይቆይ የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ሒሳቡ ከተመረመረ በኋላ ውጤቱን ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ አዲስ የመጡ ጽሑፎች:- የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ስምንቱም የእንግሊዝኛ ትራክቶች።

◼ አዲስ የመጡ ካሴቶች:- የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ካሴቶች በእንግሊዝኛ፣ አምስቱም የድራማ ካሴቶች በእንግሊዝኛና የመንግሥቱ ዜማዎች።

◼ አዲስ የመጡ የቪድዮ ካሴቶች:- የይሖዋ ምስክሮችና ከስሙ በስተጀርባ ያለው ድርጅት እንዲሁም ፐርፕል ትሪያንግልስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ