ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች
ኬፕ ቬርዴ፦ በኅዳር 861 የደረሰ ከፍተኛ የአስፋፊዎች ቁጥር ሪፖርት አድርጋለች። የጉባኤው አስፋፊዎች የመስክ አገልግሎት ሰዓት በአማካይ 13 ሲሆን 1,798 የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን መርተው ነበር።
ኔፓል፦ ከኅዳር 18–21, 1993 በካታማንዱ በተደረገው “መለኮታዊ ትምህርት” የወረዳ ስብሰባ ላይ 576 ሰዎች ተገኝተው ነበር።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።