ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች
ኩባ፦ በቅርቡ አንድ የማኅበሩ ወኪል በዞን የበላይ ተመልካችነት ኩባን እንዲጎበኝ የኩባ መንግሥት ፈቅዶ ነበር። ከወረዳና ከአውራጃ የበላይ ተመልካቾች ጋር ስብሰባ ተደርጓል። አሁን ወንድሞች እስከ 150 በመሆን መሰብሰብ ይችላሉ። አሁን የተሻለ ነፃነት በማግኘታቸውና የቤቴል ቤት እንደገና በኩባ ለሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ማዕከል ሆኖ መሥራት በመቻሉ በጣም ተደስተዋል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።