የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/99 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
km 2/99 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች የካቲት፦ የቆዩ መጻሕፍት ወይም ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? መጋቢት፦ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ለማስጀመር ልዩ ጥረት ይደረጋል። ሚያዝያና ግንቦት፦ የመጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ነጠላ ቅጂዎች ወይም ኮንትራቶች። ፍላጎት ላሳዩ ሰዎች ለማበርከት አምላክ ከእኛ የሚፈልገው የተባለውን ብሮሹር አዘጋጅታችሁ የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ለማስጀመር ጥረት አድርጉ።

◼ ከመጋቢት ጀምሮ የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚሰጡት አዲስ የሕዝብ ንግግር “አምላክ ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚል ይሆናል።

◼ በ1999 በመታሰቢያው በዓል ሰሞን የሚሰጠው ልዩ የሕዝብ ንግግር የሚቀርበው እሑድ፣ ሚያዝያ 18 ቀን ይሆናል። የንግግሩ ጭብጥ “ከአምላክና ከሰዎች ጋር እውነተኛ ወዳጅነት መመሥረት” የሚል ነው። የንግግሩ አስተዋፅዖ ይላክላችኋል። በዚያ ሳምንት የወረዳ የበላይ ተመልካች ጉብኝት፣ የወረዳ ስብሰባ ወይም የልዩ ስብሰባ ቀን ያላቸው ጉባኤዎች ልዩ ንግግሩን በቀጣዩ ሳምንት ያቀርቡታል። ማንኛውም ጉባኤ ከሚያዝያ 18, 1999 በፊት ልዩ ንግግሩን ማቅረብ አይችልም።

◼ የልዩ ስብሰባ ቀኖች በሚከተለው መሠረት ፕሮግራም ተይዞላቸዋል:-

ጥር 24 መቀሌ

ጥር 31 ጅማ

ጥር 31 ደሴ

የካቲት 7 አምቦ

ግንቦት 8 አርባ ምንጭ

ግንቦት 9 ሶዶ

ግንቦት 16 ድሬ ዳዋ

ግንቦት 23 ናዝሬት

ግንቦት 23 ባሕር ዳር

ግንቦት 29 አለታ ወንዶ

ግንቦት 30 ሻሸመኔ

ግንቦት 29/30 አዲስ አበባ

ሰኔ 5/6 አዲስ አበባ

◼ ጊዜያዊ የ1999 የአውራጃ ስብሰባ ቀኖች:-

ጥቅምት 1-3 ድሬ ዳዋ

ጥቅምት 8-10 ደሴ

ጥቅምት 15-17 ሻሸመኔ

ጥቅምት 22-24 አዲስ አበባ

ጥቅምት 29-31 አዲስ አበባ

ኅዳር 5-7 ጅማ

ኅዳር 12-14 አዲስ አበባ

◼ ጸሐፊውና የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሁሉንም የዘወትር አቅኚዎች እንቅስቃሴ መመርመር ይኖርባቸዋል። የሰዓት ግባቸው ላይ ለመድረስ ያልቻሉ አቅኚዎች ካሉ ሽማግሌዎቹ እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ መቀየስ ይኖርባቸዋል። ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት የማኅበሩን የጥቅምት 1 ዓመታዊ S-201 ደብዳቤዎች ተመልከቱ። በተጨማሪም የነሐሴ 1986 የመንግሥት አገልግሎታችን (እንግሊዝኛ) አባሪ ከአንቀጽ 12-20⁠ን ተመልከቱ።

◼ በቅርቡ የደረሱን:-

አማርኛ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር 1999፤ እንግሊዝኛ፦ ማንበብና መጻፍ ለመማር ትጉ፣ የ1999 ቀን መቁጠሪያ፤ የቴፕ ክሮች:- ዓይናችሁ ቀና ይሁን፤ ሲዲ የመጠበቂያ ግንብ ቤተ መጻሕፍት 97፤ የቪዲዮ ክር:- ኖኅ—አካሄዱን ከአምላክ ጋር አደረገ፤ ፈረንሳይኛ፦ ስለ አንተ የሚያስብ ፈጣሪ ይኖር ይሆን?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፤ ትግርኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር 1999

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ