የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/99 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
km 6/99 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ሰኔ፦ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች። ሐምሌና ነሐሴ፦ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ባለ 32 ገጽ ብሮሹሮች መካከል ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ እንደ አንድ አካል ሆነው በዓለም ዙሪያ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉት የይሖዋ ምሥክሮች፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊ ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው? እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ?፣ እና የምትወዱት ሰው ሲሞት። መስከረም፦ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት።

◼ በሰኔ 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እሱ የወከለው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ምርመራው እንዳለቀ ውጤቱን የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከተነበበ በኋላ ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ ስንሞት ምን እንሆናለን? ከሚለው ብሮሹር ቀጥሎ በጉባኤ የመጽሐፍ ጥናት የምናጠናው እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው የተባለውን መጽሐፍ ይሆናል።

◼ በቅርቡ ይመጣሉ ብለን የምንጠብቃቸው አዳዲስ ጽሑፎች፦ አረብኛ፦ የ1999 የቀን መቁጠሪያ፤ እንግሊዝኛ፦ የ1999 የዓመት መጽሐፍ፤ ዘ ጋይዳንስ ኦቭ ጎድ—አወር ዌይ ቱ ፓራዳይዝ (በተለይ ለአንዳንድ ሙስሊሞች የተዘጋጀ ብሮሹር)፤ የቴፕ ክር:- ከጥፋት እንዲድኑ ምልክት የተደረገባቸው፤ የመጽሔት ማኅደር (ፕላስቲክ)

◼ በድጋሚ ይመጣሉ ብለን የምንጠብቃቸው፦ አረብኛ፦ የሕይወት ዓላማ፤ እንግሊዝኛ፦ የቴፕ ክር:- ዘፍጥረት፤ ፈረንሳይኛ፦ ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ