የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/03 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
km 10/03 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ጥቅምት:- መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ፍላጎት ያሳየ ሰው ሲገኝ የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ልዩ ጥረት በማድረግ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው የተባለውን ብሮሹር አበርክቱ። ኅዳር:- አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ወይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የምናነጋግራቸው ሰዎች እነዚህ ጽሑፎች ካሏቸው የአምልኮ አንድነት የተባለውን መጽሐፍ ወይም ሌላ የቆየ ጽሑፍ ማበርከት ይቻላል። ታኅሣሥ:- እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። በአማራጭነት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ መጽሐፍ ቅዱስ—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? ወይም በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ የተባሉትን መጽሐፎች ማበርከት ይቻላል። ጥር:- ጉባኤው ከ1988 በፊት የታተመ ማንኛውም ባለ 192 ገጽ መጽሐፍ ካለው ማበርከት ይቻላል። እነዚህ ጽሑፎች በጉባኤያችሁ ውስጥ ከሌሉ አጎራባች ጉባኤዎችን ጠይቁ። ጉባኤዎች እነዚህን ጽሑፎች ማግኘት ካልቻሉ የሰው ዘር አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ የተባለውን መጽሐፍ ሊያበረክቱ ይችላሉ።

◼ በዚህ የመንግሥት አገልግሎታችን ውስጥ ያለው አባሪ “የ2004 ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ፕሮግራም” ሲሆን ዓመቱን ሙሉ ልንጠቀምበት እንድንችል በጥሩ ሁኔታ ልንይዘው ይገባል።

◼ የጉባኤያችሁ የስብሰባ ሰዓት ከጥር 1 ጀምሮ የሚቀየር ከሆነ አዲስ የስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ማዘዝ ትችላላችሁ። መጋበዣ ወረቀት ማዘዝ የሚኖርባችሁ እንዲደርሳችሁ ከምትፈልጉበት ጊዜ ቢያንስ ስምንት ሳምንት ቀደም ብላችሁ መሆን አለበት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ