የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/09 ገጽ 8
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 1/09 ገጽ 8

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ጥር፦ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት፤ የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? እና ሚያዝያ፦ መጽሔቶች።

◼ ጉባኤዎች በዚህ ዓመት ሐሙስ፣ ሚያዝያ 9 ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ለሚከበረው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል ተገቢውን ዝግጅት ማድረግ ይገባቸዋል። እያንዳንዱ ጉባኤ ራሱን ችሎ የመታሰቢያ በዓሉን ለማክበር ጥረት ማድረግ ይኖርበታል። በአንድ የመንግሥት አዳራሽ የሚጠቀሙ በርካታ ጉባኤዎች ካሉ ከመካከላቸው የተወሰኑት ለዚያ ምሽት ሌላ መሰብሰቢያ ቦታ ማግኘት ይችሉ ይሆናል። ሁሉም ከፕሮግራሙ በኋላ እርስ በርስ በመጨዋወት ከዝግጅቱ ሙሉ ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ ለማድረግ ሲባል፣ ከተቻለ ሁለት ጉባኤዎች በተከታታይ በሚያደርጓቸው ስብሰባዎች መካከል ቢያንስ የ40 ደቂቃ ልዩነት እንዲኖር ሐሳብ እናቀርብላችኋለን።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ከታላቁ አስተማሪ ተማሩ፣ የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2009፤ እንግሊዝኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—2፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2009፣ የ2009 የቀን መቁጠሪያ፣ ማውጫ 2007፣ የይሖዋ ቀን በሲዲ፤ ፈረንሳይኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—2፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2009፣ የ2009 የቀን መቁጠሪያ፤ ኦሮምኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2009፤ ሲዳምኛ፦ T-16 (ሙታን ምን ተስፋ አላቸው?)፣ T-21 (በቤተሰብ ኑሮ ተደሰት)፤ ትግርኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—2፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2009፤ ወላይትኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ