መጋቢት 9 የሚጀምር ሳምንት
መጋቢት 9 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 6 (13)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bh ምዕ. 12 አን. 20-22 እና ምዕ. 13 አን. 1-5
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፍጥረት 40-42
ቁ. 1፦ ዘፍጥረት 40:1-15
ቁ. 2፦ የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች መቋቋም ያስፈልገናል (lr ምዕ. 9)
ቁ. 3፦ በራስ የመመራት ዝንባሌ እንዳይጠናወታችሁ ተጠንቀቁ!
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 23 (48)
5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች። አድማጮች መጽሔቶችን ምን ዘዴ ተጠቅመው እንዳበረከቱ እንዲሁም ያነጋገሩት ሰው ምን ምላሽ እንደሰጠ የሚገልጹ አንድ ወይም ሁለት አጠር ያሉ ተሞክሮዎችን እንዲናገሩ ጋብዝ።
15 ደቂቃ፦ ለሌሎች ማብራሪያ መስጠት ሲያስፈልግ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ላይ ከገጽ 177 የሚጀምረውን ንዑስ ርዕስ መሠረት በማድረግ በንግግርና ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ በሥራ ቦታ ወይም በትምህርት ቤት ስለ እምነታችን ለሚቀርብለት ጥያቄ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚችል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። አስፋፊው ረጋ ብሎ “በገርነት መንፈስና በጥልቅ አክብሮት” መልስ ይሰጣል።—1 ጴጥ. 3:15
15 ደቂቃ፦ “የመታሰቢያውን በዓል ለማክበር ጥሩ ዝግጅት አድርጉ።” በንግግርና ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ከመታሰቢያ በዓል ጋር በተያያዘ ጉባኤያችሁ ያደረገውን ዝግጅት በአጭሩ ግለጽ።
መዝሙር 55 (133)