የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/09 ገጽ 8
  • ግንቦት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ግንቦት 4 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 4/09 ገጽ 8

ግንቦት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ግንቦት 4 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 56 (135)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 15 አን. 12-20

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 23-26

ቁ. 1፦ ዘፀአት 24:1-18

ቁ. 2፦ ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው ነገር ምንድን ነው? (lr ምዕ. 16)

ቁ. 3፦ በዛሬው ጊዜ እውነተኛ ክርስቲያኖች ተለይተው የሚታወቁት በምንድን ነው? (rs ገጽ 159 አን. 1-5)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 59 (139)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

5 ደቂቃ፦ “በእነዚህ አጋጣሚዎች ትራክቶችን ተጠቀሙ።” ወንድሞች በሚያገኙት አጋጣሚ ሁሉ ትራክቶችን ለማበርከት ምንጊዜም ዝግጁ እንዲሆኑ አበረታታቸው።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

15 ደቂቃ፦ ለሌሎች ሰዎች ጉዳይ ትኩረት መስጠት ያለው ጥቅም። በማቴዎስ 8:2, 3 እና በሉቃስ 7:11-15 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። የሌሎች ሰዎች ጉዳይ ከልብ የሚያሳስበን መሆናችን ሰዎች መልእክታችንን እንዲያዳምጡ የሚያደርጋቸው እንዴት ነው? የምናነጋግረው ሰው ያለውን ፍላጎትና የሚያሳስበውን ነገር ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? አገልግሎት ላይ አረጋዊ፣ ወጣት፣ የኮሌጅ ተማሪ፣ ወላጅ ወይም የታመመ አሊያም ሐዘን ላይ ያለ ሰው ሲያጋጥመን የዚያ ሰው ጉዳይ እንደሚያሳስበን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

መዝሙር 57 (136)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ