የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/09 ገጽ 1
  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 5/09 ገጽ 1

ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 48 (113)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 16 አን. 1-8

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 27-29

ቁ. 1፦ ዘፀአት 29:1-18

ቁ. 2፦ ደስተኛ መሆን የሚቻልበት መንገድ (lr ምዕ. 17)

ቁ. 3፦ ያለቦታው ታማኝነት ማሳየትና እንዲህ ማድረግ ያሉት አደጋዎች

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 19 (43)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ በመጪዎቹ ወራት ረዳት አቅኚ ሆነህ ማገልገል ትችላለህ? የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 112-113 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ረዳት አቅኚ ለመሆን የሚያስፈልጉት ብቃቶች ምን እንደሆኑ ግለጽ፤ እንዲሁም ከዚህ ቀደም ረዳት አቅኚ ሆነው አገልግለው የሚያውቁ አስፋፊዎች ስላገኙት በረከት እንዲናገሩ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ በቤተሰብ ደረጃ ለአገልግሎት ዝግጅት አድርጉ! በቤተሰብ አምልኮ ወቅት የተወሰነውን ሰዓት ለአገልግሎት ዝግጅት ለማድረግ ለሚጠቀሙ ሁለት የቤተሰብ ራሶች አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ። ዝግጅት የሚያደርጉት እንዴት ነው? እንዲህ ያለ ዝግጅት ማድረጋቸው ምን ጥቅም አስገኝቶላቸዋል? የአንድ ቤተሰብ ራስ መጽሔት በማበርከቱ ሥራ ላይ ለማካፈል ከቤተሰቡ ጋር ዝግጅት ሲያደርግ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “በቀላሉ ሊገባ በሚችል መንገድ አስተምር።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ ውይይት።

መዝሙር 89 (201)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ