ሰኔ 15 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሰኔ 15 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 78 (175)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 6-9
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 8:1-17
ቁ. 2፦ ‘በፈውስ ታምናለህ?’ (rs ገጽ 161 አን. 5-6)
ቁ. 3፦ መዋሸት የሌለብን ለምንድን ነው? (lr ምዕ. 22)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 64 (151)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን ስበኩ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 279 አንቀጽ 1-4 ላይ ተመሥርቶ በግለት የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ ‘የማምነው በዝግመተ ለውጥ ነው’ ለሚል ሰው መልስ መስጠት የሚቻልበት መንገድ። በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 127-129 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በተጨማሪም ‘አምላክ ሰውን የፈጠረው በዝግመተ ለውጥ አማካኝነት ነው ብዬ አምናለሁ’ ለሚል ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚቻል የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “ለማስተማር ጥሩ ዝግጅት አድርግ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 50 (123)