የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/09 ገጽ 3
  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 6/09 ገጽ 3

ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 79 (177)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 17 አን. 16-20

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 10-13

ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 11:29-45

ቁ. 2፦ ሰዎች የሚታመሙት ለምንድን ነው? (lr ምዕ. 23)

ቁ. 3፦ የተጠመቁ ደቀ መዛሙርት የሚያገኟቸው በረከቶች

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 87 (195)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ የሚያዳምጧችሁ ሰዎች የማስተዋል ችሎታቸውን እንዲጠቀሙ እርዷቸው። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 57 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 58 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ የሐምሌ 1 መጠበቂያ ግንብ እና የሐምሌ ንቁ! መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። የመጽሔቶቹን ይዘት በአጭሩ ከተናገርክ በኋላ አድማጮች የትኞቹን ርዕሶች ለማስተዋወቅ እንዳሰቡ ጠይቃቸው። ይህን ርዕሰ ጉዳይ የመረጡት ለምንድን ነው? ርዕሶቹን ለማስተዋወቅ ምን ጥያቄ ለማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ለማንበብ አስበዋል? እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ሃይማኖትን በተመለከተ ለሚነሱ የተቃውሞ ሐሳቦች መልስ መስጠት የሚቻልበት መንገድ። በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 329 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 332 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በቀረቡት ሐሳቦች ላይ ተመሥርቶ አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

መዝሙር 10 (27)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ