የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/09 ገጽ 3
  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 6/09 ገጽ 3

ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 91 (207)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 18 አን. 1-7

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 14-16

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 36 (81)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ንጹሕና ሥርዓታማ መሆን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 131-134 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ ‘ሁሉንም ዓይነት ሰዎች’ ሊማርኩ የሚችሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን ምረጡ። (1 ቆሮ. 9:22) ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ስትወያዩ አድማጮች በግል ያጋጠሟቸውን ተሞክሮዎች መናገር ይችላሉ። በተወሰነ የዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች፣ ለሴቶች ወይም ለወንዶች አሊያም ሃይማኖታዊ ዝንባሌ ላላቸው ሰዎች ማራኪ ሆነው ያገኛችኋቸው ርዕሰ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው? የተለያዩ ሰዎችን ሊማርኩ የሚችሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ለማግኘት ማመራመር የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን? አቀራረባችንን እንደ አስፈላጊነቱ መለዋወጥ የምንችለው እንዴት ነው?

10 ደቂቃ፦ በሐምሌ እና በነሐሴ ወራት የምናበረክታቸው ጽሑፎች። የጽሑፎቹን ይዘት በአጭሩ ተናገር። በአገልግሎት ክልላችሁ ውስጥ ጥሩ ውጤት ሊያስገኙ የሚችሉ ሁለት ወይም ሦስት አቀራረቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።

መዝሙር 96 (215)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ