የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/09 ገጽ 2
  • መስከረም 21 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መስከረም 21 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መስከረም 21 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 9/09 ገጽ 2

መስከረም 21 የሚጀምር ሳምንት

መስከረም 21 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 9 (26)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 3 አን. 16-21

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 30-32

ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 32:1-15

ቁ. 2፦ ስንሞት ምን እንሆናለን? (lr ምዕ. 34)

ቁ. 3፦ ሁሉም ክርስቲያኖች ወደ ሰማይ የመሄድ ተስፋ አላቸው? (rs ከገጽ 164 አን. 3 እስከ ገጽ 165 አን. 2)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 62 (146)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ የጥቅምት 1 መጠበቂያ ግንብ እና የጥቅምት ወር የንቁ! መጽሔት ልዩ እትም ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። የመጽሔቶቹን ይዘት በአጭሩ ተናገር። በጥቅምት ወር የንቁ! መጽሔት ልዩ እትም ውስጥ ከሚገኙት ርዕሶች መካከል በክልላችሁ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ይበልጥ የሚማርከው የትኛው እንደሆነ አድማጮችን ጠይቅ። ውጤታማ የሆኑ መግቢያዎችን ተዘጋጅቶ በመጠቀም ረገድ ጥሩ ልምድ ላለው አንድ አቅኚ ቃለ ምልልስ አድርግ፤ ከዚያም የንቁ! መጽሔቱን ልዩ እትም ለማበርከት ይረዳል የሚለውን አንድ መግቢያ በሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ አንድ ሰው ‘ፍላጎት የለኝም’ በሚልበት ጊዜ መልስ መስጠት የሚቻልበት መንገድ። በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 16 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ በመጽሐፉ ላይ የተሰጡትን አንድ ወይም ሁለት ሐሳቦች በመጠቀም ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “መጽሐፍ ቅዱስን በጥሩ ሁኔታ ተጠቀሙበት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 46 (107)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ