መስከረም 28 የሚጀምር ሳምንት
መስከረም 28 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 7 (19)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 33-36
ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 33:1-23
ቁ. 2፦ ከሞት ልንነሳ እንችላለን! (lr ምዕ. 35)
ቁ. 3፦ የአምላክ መንግሥት ከየትኛውም ሰብዓዊ መንግሥት የላቀ የሆነው በምን መንገዶች ነው?
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 8 (21)
5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ስታስተምሩ ምሳሌዎችን ተጠቀሙ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 240 እስከ 243 ላይ በሚገኘው ጠቃሚ መረጃ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
20 ደቂቃ፦ “ምሥራቹ የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በሁሉም ዓይነት የአገልግሎት መስክ በመካፈል ረገድ በምሳሌነት ለሚጠቀሱ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ።
መዝሙር 59 (139)