ጥቅምት 5 የሚጀምር ሳምንት
ጥቅምት 5 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 15 (35)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 1-3
ቁ. 1፦ ዘዳግም 2:1-15
ቁ. 2፦ “አዲስ ኪዳን” በምድር ላይ ለዘላለም ስለ መኖር ምን ይላል? (rs ከገጽ 165 አን. 3 እስከ ገጽ 166 አን. 3)
ቁ. 3፦ ከሞት የሚነሱት እነማን ናቸው? የሚኖሩትስ የት ነው? (lr ምዕ. 36)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 18 (42)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በትራክቱ ላይ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል ለክልላችሁ ይበልጥ ተስማሚ የሆነው የትኛው እንደሆነ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። በዚህ ትራክት ተጠቅመን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ሌላ ቋንቋ ለሚናገሩ ሰዎች ስበኩ። ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች ከተባለው ቡክሌት (እንግሊዝኛ) በገጽ 2 ላይ የተጠቀሱትን ሦስት ነጥቦች ከልስ። ከዚያም አንድ አስፋፊ ለጉባኤው ክልል በሚስማማ መንገድ ቡክሌቱን መጠቀም የሚቻለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ።
መዝሙር 57 (136)