የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/09 ገጽ 1
  • ጥቅምት 12 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥቅምት 12 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥቅምት 12 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 10/09 ገጽ 1

ጥቅምት 12 የሚጀምር ሳምንት

ጥቅምት 12 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 95 (213)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 4 አን. 12-21፤ በገጽ 42 ላይ የሚገኘው ሣጥን

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 4-6

ቁ. 1፦ ዘዳግም 4:15-28

ቁ. 2፦ ይሖዋንና ልጁን ማስታወስ (lr ምዕ. 37)

ቁ. 3፦ ጥቂት ነገር ይበልጣል ሊባል የሚችለው መቼ ነው? (ምሳሌ 15:16)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 6 (13)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች መምራት። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 98 ከአንቀጽ 1-4 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። ለአንድ ሰው እውነትን ማስተማራቸው ስላስገኘላቸው ደስታ በአጭሩ እንዲናገሩ አስፋፊዎችን ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ በጥቅምት የሚበረከተው ጽሑፍ። ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። አንደኛው ሠርቶ ማሳያ የሚደመደመው በተመላልሶ መጠየቅ ወቅት መልስ ሊሰጥበት የሚችል ጥያቅ በማንሳት ይሆናል። ሌላው ሠርቶ ማሳያ ደግሞ አንድን ሰው በመጀመሪያው ዕለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር እንዴት መጋበዝ እንደሚቻል የሚያሳይ መሆን ይኖርበታል። ከሠርቶ ማሳያዎቹ ምን ትምህርት ማግኘት እንደሚቻል ለማጉላት ከእያንዳንዱ ሠርቶ ማሳያ በኋላ ከአድማጮች ጋር አጠር ያለ ውይይት ይደረጋል።

10 ደቂቃ፦ “መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 23 (48)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ