ጥር 4 የሚጀምር ሳምንት
ጥር 4 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 1
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 16-20
ቁ. 1፦ ኢያሱ 17:1-10
ቁ. 2፦ ወደ ሰማይ የሚሄዱት በዚያ ምን ያደርጋሉ? (rs ገጽ 168 ከአን. 3-7)
ቁ. 3፦ ‘በሁለት ሐሳብ መዋለል’ አምላክን የማያስደስተው ለምንድን ነው? (1 ነገ. 18:21)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 45
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁን ልብ ለመንካት በጥያቄዎች ተጠቀሙ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ በገጽ 239 ላይ ባሉት ሁለት ንዑስ ርዕሶች ሥር በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎታችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎችን ተጠቀሙ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 100 እና 101 ላይ “በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎችን መጠቀም” በሚለው ንዑስ ርዕስ ሥር በሚገኙት ሦስት አንቀጾች ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ወይም ሌላ ሽማግሌ ጽሑፎቻችንን ሳናባክን በሚገባ መጠቀም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ሐሳብ እንዲሰጥ ጋብዝ።
መዝሙር 47