የካቲት 1 የሚጀምር ሳምንት
የካቲት 1 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 8 አን. 19-26፤ በገጽ 94 እና 96 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መሳፍንት 8-10
ቁ. 1፦ መሳፍንት 8:1-12
ቁ. 2፦ ክፉዎች ለዘላለም ይቀጣሉ? (rs ገጽ 172 አን. 1-3)
ቁ. 3፦ ሞትን በሚመለከት እውነቱን ማወቅ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ምንድን ናቸው?
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማስጀመር። ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠኑ ግብዣ የምናቀርብበትን ቀጣዩን ቀን ተናገር። እንዲሁም በጉባኤያችሁ የተገኘ የሚያበረታታ ተሞክሮ ካለ ተናገር አሊያም ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ወይም ተሞክሮ ላለው አንድ አስፋፊ ቃለ መጠይቅ አድርግ። በክልሉ ውስጥ ይበልጥ ውጤታማ ሆኖ ያገኘው አቀራረብ ምን እንደሆነ እንዲናገር ጠይቀው። ከዚያም አቀራረቡን በሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ ልትጋብዘው ትችላለህ።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎታችሁ የሚታዩ ነገሮችን ተጠቀሙ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 247 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 248 አንቀጽ 1 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።