የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/10 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
km 1/10 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ጥር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሚያዝያ፦ መጽሔቶች።

◼ በ2011 የመታሰቢያው በዓል የሚከበርበት ዕለት እሁድ፣ ሚያዝያ 17 ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ይሆናል። ይህ ማስታወቂያ አስቀድሞ የወጣው ከአንድ በላይ የሆኑ ጉባኤዎች በአንድ የመንግሥት አዳራሽ የሚጠቀሙ ከሆነና ሌሎች አዳራሾችን መከራየት የሚያስፈልግ ከሆነ ወንድሞች በአቅራቢያቸው የሚገኙ አዳራሾችን አስቀድመው መከራየት ወይም ማስያዝ እንዲችሉ ለመርዳት ነው።

◼ ከየካቲት ጀምሮ የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚያቀርቡት አዲሱ የሕዝብ ንግግር “የአምላክ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ ምን እያደረገልን ነው?” የሚል ጭብጥ ይኖረዋል።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2010 (አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኦሮምኛና ትግርኛ)።

◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፣ T-26፤ ፈረንሳይኛ፦ ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ኦሮምኛ፦ T-16፣ T-27

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ