ሚያዝያ 19 የሚጀምር ሳምንት
ሚያዝያ 19 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 23-25
ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 23:1-12
ቁ. 2፦ በዓለ ትንሣኤንና ዘመን መለወጫን በሚመለከት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች ምንድን ናቸው? (rs ገጽ 179 አን. 4 እስከ ገጽ 180 አን. 4)
ቁ. 3፦ ለጋስ መሆን መልሶ የሚክሰው እንዴት ነው? (ምሳሌ 11:25)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ “ሌሎች እናንተን በመመልከት ምን ሊማሩ ይችላሉ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
15 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። ከአድማጮች ጋር የሚደረግ ውይይት። ምዕራፍና ቁጥራቸው ብቻ የተሰጡ ጥቅሶችን አንብባችሁ ተወያዩበት።