ሰኔ 7 የሚጀምር ሳምንት
ሰኔ 7 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 14 አን. 10-14፤ በገጽ 164-165 የሚገኘው ሣጥንና በገጽ 222-223 ላይ የሚገኘው ተጨማሪ ክፍል
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 19-21
ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 19:11-23
ቁ. 2፦ የሚሰገድላቸውን ምስሎች አምላክ እንዴት ይመለከታቸዋል? (rs ገጽ 186 አን. 1-4)
ቁ. 3፦ ዲያብሎስ ሰዎች እውነትን እንዳይረዱ አእምሯቸውን የሚያሳውርባቸው መንገዶች (2 ቆሮ. 4:4)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ሰዎች በቀላሉ ሊገባቸው በሚችል መንገድ መሥክሩ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 226 እስከ 229 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች—በርከት ያሉ ቋንቋዎች በሚነገሩባቸው ክልሎች ማገልገል። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 107 አን. 1-2 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ። በክልላችሁ ውስጥ የሚያገለግሉ በውጭ አገር ቋንቋ የሚመሩ ጉባኤዎች የትኞቹ ናቸው? አላስፈላጊ ድግግሞሽ ሳይኖር ለሁሉም መመሥከር እንዲቻል ከእነዚህ ጉባኤዎች ጋር ተባብሮ ለመሥራት ምን ዝግጅቶች ተደርገዋል?