ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ግንቦት፦ መጽሔቶች፤ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ የ2010 የዓመት መጽሐፍ፤ ፈረንሳይኛ፦ የ2010 የዓመት መጽሐፍ፤ ሲዳምኛ፦ የምትወዱት ሰው ሲሞት።
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ መለኮታዊው ስም፣ አምላክ ስለ እኛ ያስባልን?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፤ ትራክቶች፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?፣ T-16 (ሙታን ምን ተስፋ አላቸው?)፣ T-27 (መከራና ሥቃይ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳል)፤ እንግሊዝኛ፦ የይሖዋ ቀን፣ ማውጫ 1986-2000፣ ባለማጣቀሻው መጽሐፍ ቅዱስ bi8፣ ለይሖዋ ዘምሩ—በድምፅ የተዘመሩ መዝሙሮች ዲስክ 1፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማዎች በMP3፣ አዲስ ዓለም ትርጉም በMP3፤ ኦሮምኛ፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?፣ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፤ ትራክቶች፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?፣ T-13 (መጽሐፍ ቅዱስን ማመን የሚችሉት ለምንድን ነው?)፣ T-15 (ሰላም በሰፈነበት አዲስ ዓለም ውስጥ የሚገኝ ሕይወት)፣ T-16 (ሙታን ምን ተስፋ አላቸው?)፣ T-27 (መከራና ሥቃይ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳል)።