ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች፤ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ጥቅምት፦ መጽሔቶችና እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የሚለው ትራክት።
◼ ነሐሴ 16 ከሚጀምረው ሳምንት አንስቶ በጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የምናጠናው የዳንኤልን ትንቢት በትኩረት ተከታተል! የተባለውን መጽሐፍ ይሆናል።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ የ2009 ማውጫ።
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ መለኮታዊው ስም፣ የሙታን መናፍስት፤ እንግሊዝኛ፦ ለይሖዋ ዘምሩ፤ ፈረንሳይኛ፦ ለይሖዋ ዘምሩ።