ነሐሴ 30 የሚጀምር ሳምንት
ነሐሴ 30 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 9-11
የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ “የመጨረሻውን ገጽ ተጠቅማችሁበት ታውቃላችሁ?” ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በአንቀጾቹ ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች በመጠቀም የመስከረም 1 መጠበቂያ ግንብን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ከዚያም ከመስከረም ንቁ! መጽሔት ላይ አንድ ወይም ሁለት ርዕሶችን ምረጥና መጽሔቱን ለማስተዋወቅ ምን ጥያቄዎች ማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንደሚችሉ አድማጮችን ጠይቅ። ንቁ! መጽሔቱን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ “መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር ትችላላችሁ!”—ክፍል 2። ከአንቀጽ 9-13 እንዲሁም በገጽ 6 በሚገኘው ሣጥን ላይ ተመሥርቶ በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።