መስከረም 6 የሚጀምር ሳምንት
መስከረም 6 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 12-15
ቁ. 1፦ 2 ነገሥት 13:1-11
ቁ. 2፦ መንፈስ ቅዱስን ማግኘት የምንችልባቸው መንገዶች
ቁ. 3፦ የመለኮታዊው ስም ትክክለኛ አጠራር የትኛው ነው? ይሖዋ ወይስ ያህዌህ? የአምላክን ስም ማወቅና መጠቀም ያስፈለገው ለምንድን ነው? (rs ገጽ 195 አን. 3 እስከ ገጽ 198 አን. 3)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ሐሰተኛ ነቢያት አይደለንም የምንለው ለምንድን ነው? ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 136 አንቀጽ 3 እስከ ከገጽ 138 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በገጽ 138 ላይ ከቀረቡት ሐሳቦች አንዱን በመጠቀም ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ይሖዋን ለበርካታ ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ምሳሌ የሚሆኑ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ። እነሱ አገልግሎት ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ የስብከቱ ሥራ ምን ያህል ተለውጧል? ከስብከቱና ከማስተማሩ ሥራ ጋር በተያያዘ በአካባቢያቸውም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምን እድገት ተመልክተዋል? ድርጅቱ በወንጌላዊነት ሥራቸው እድገት እንዲያደርጉ የረዳቸው እንዴት ነው?